Get Mystery Box with random crypto!

'እኔንም ከባለቤቴ መቃብር ጎን እንዳልቀበር የሚያደርገኝን አካል አጥብቄ እታገላለሁ!' - ብርጋዴር | የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ገፅ

"እኔንም ከባለቤቴ መቃብር ጎን እንዳልቀበር የሚያደርገኝን አካል አጥብቄ እታገላለሁ!" - ብርጋዴር ጀኔራል ካሳዬ ጨመዳ

75 አመቴ ነው። ከስር ባለቤቴ በክብር ተቀብራለች። እኔንም ከባለቤቴ መቃብር ጎን እንዳልቀበር የሚያደርገኝን አካል አጥብቄ እታገላለሁ። ኦርቶዶክስን ለማፍረስ የሚሰሩ ሰዎች የመንግስት ድጋፍ አላቸው። መንግስት ህግ ከማስከበር አልፎ፣ ህገወጦችን እየደገፈ  ነው።

አንድ አብነት እንውሰድ፣ ከአብይ አህመድ ካቢኔዎች የተወሰኑት ተሰባስበው "የራሳችን መንግስት መስርተናል !" ቢሉ ፤ አብይ አህመድ ዝም ይላቸዋል ወይ?? አጣድፎ ነበር የሚያጠፋቸው።