የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
303
የሰርጥ መግለጫ
Nehnu Tube ✧ ነህኑ ቲዩብ
|| #ኢስላማዊ_ጥብብ ||
#በመነባንብ ፤ #በግጥም ፤ #በታሪኮች እና የስነ - ፅሁፍ ውጤቶችን እንዲሁም ደግሞ ሌሎች ኢስላማዊ ትምህርቶችን በመሳጭ አቀራረብ ከ #Nehnu_Tube ያገኛሉ። ቻናላችንን #ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ እውቀቶችን ይቅሰሙ።
ሀሳብ አስተያየት ካሎት
@Nehnu_Tube_bot
👆እዚህ ላይ ይስጡን👆
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-07-10 19:45:59
በማለዳው ወዴት ነው የምትሄደው?
ወደ ስራ!
ፈጅር ሰግደሃል?
አይ! ሶላት አልሰግድም። ሂዳያ እንዲሰጠኝ ዱዓ አድርግልኝ።
አደርጋለሁ። ግን ወደ ስራ አትሂድ! !
ለምን?
ሪዝቅ እንዲሰጥህ ዱዓ አደርግልሀለሁ!!
99 viewsዘይኑ ይማም, 16:45
2022-07-08 21:04:30
#ኢድ_ሙባረክ
ከወዳጆ ጋራ ሁቦትን ማደሻ
ኢዳችሁ ይሁን የፍቅር መንገሻ
አምረው በመታየት ውበት ይለበጡ
ደምቀው ይዋሉበት በሳቅም ያጊጡ
በአላችሁ ይስመር ምንም ሳይንዛዛ
በመተሳሰብ አሸብርቆ ይውዛ
ከቤተሰብ ጋር በአንድነት በደስታ
ቀኑ ይሁኑሎት የህብረት ከፍታ
መልካም በአል ይሁንላችሁ
ሳቅም ደስታ አይለያችሁ
||ባልደረባችሁ አብዱልከሪም/ነህኑ ነኝ
በዱዓችሁ አትርሱኝ||
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ ላ ል◊◊◊▽▽▽
t.me/NehnuTube ኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
269 viewsⒶⓀ/Nehnu, 18:04
2022-07-05 09:37:44
#በኔ_ይብቃ_በኔ
3.7K viewsⒶⓀ/Nehnu, edited 06:37
2022-06-26 23:09:24
#በኔ_ይብቃ_በኔ
1.2K viewsⒶⓀ/Nehnu, edited 20:09
2022-06-01 13:50:27
እኔ'ምለው… ቆይ ሰው ሲሞት የሚደገሰው ልክ ያጣ ድግስ ምንድን ነው? በሆነ ቪድዮ ላይ ጥቁር የለበሱ ሰዎች ልክ እንደ ሰርግ ቡፌ ሲያነሱ ተመለከትኩ። ሟች ምን ያክል ቢበድላቸው ነው? ያስብላል። ጉዱን አላየ እርሱ ከሄደ በኋላ እየሆነ ያለውን!
ሌላው ደግሞ ሰው ሲኖር መቶ ብር እንኳ ቸግሮት በችግሩ ቀን ፊት የነሱትና ዓይኑን ማየት ያልሹት፣ ከርሱ ጋር አብሮ መሄድን እንደ መዋረድ የቆጠሩት፣ ለድሃ ከፍተኛ ንቀት ያለባቸው ዘመዶች የሞተ ቀን መኪና ይዘው ማጀባቸው ፋይዳው ምንድን ነው?
ሰዎችን ሲያገኙ ብቻ ሳይሆን ሲያጡም ቅረባቸው። ካለህ ስጣቸው፤ ከሌለህ ቢያንስ የሃሳባቸው ተጋሪ ሁንና አብሽሩ በላቸው።
ጥቅም ስታይባቸው ብቻ አትሽለጥለጥ።
150 viewsዘይኑ ይማም, 10:50
2022-04-22 11:32:34
2.3K viewsⒶⓀ, 08:32
2022-02-18 22:24:31
የዛሬ 3 ምርጥ ምርጥ መክሮች
☞ የምታውቀውን ሁሉ መናገር ላይጠበቅብህ ይችላል የምትናገረውን ሁሉ ግን ማወቅ አለብህ
☞ ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ለሌሎችን ለመስማት ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ
☞ ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም
ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ ላ ል◊◊◊▽▽▽
t.me/NehnuTube ኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
3.7K viewsⒶⓀ, 19:24
2022-02-11 22:13:54
"
አንዳንድ ሰዎች የለበሱት ልብስ ከነሱ በላይ ውድ ነው!"
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ ላ ል◊◊◊▽▽▽
t.me/NehnuTube ኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
3.0K viewsⒶⓀ, 19:13
2022-02-03 21:56:26
ለሰው ልጅ የምሰጠው ትልቁ ነገር ማክበር ነው። መከባበር ካለ የሰው ልጅ የግንኙነት ገመዱ እረጅም ነው።
ከመከባበርና ከፍቅር መካከል ምረጥ ብባል ክብርን እመርጣለሁ።
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ ላ ል◊◊◊▽▽▽
t.me/NehnuTube ኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
3.1K viewsⒶⓀ, 18:56
2022-01-28 10:02:12
"ከችግር ጋር ምቾት አለ!"
.
ባይገባኝ ነው እንጂ. . .
ዝናብ ሲወርድብኝ፣ጎኔን የቀፈፈው፣
ቀልቤን ያዛነፈው፤
እድፌን ነበረ አጥቦልኝ ያለፈው!
.
ባይገባኝ ነው እንጂ. . .
መንገዴን አርዝሞ፣ከርታታ ያ'ረገኝ፣
ለእጦት የዳረገኝ፤
ላሟን ሊሠጠኝ ነው ወተት የነፈገኝ!
.
እግሮቼ ሲከዱኝ፣በላሁ አፈር-ድሜ፣
ተደፋሁ በአፍ-ጢሜ፤
መውደቄን ዐየና፣ረገፈልኝ ሸክሜ!
የቸገረው ሁሉ . . .
የወደቀው ሁሉ. . .
በእንከኑ ቅኝት፣ምስጢር ካስተዋለ፤
ከችግር ጋር ምቾት አለ!
ከህመም ጋር ድሎት አለ!
.
መነሻ ሐሳብ፦ ሱረቱል ኢንሺራሕ (የልብ መስፋት ምዕራፍ)
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
▽▽▽◊◊◊ለመ ላ ል◊◊◊▽▽▽
t.me/NehnuTube ኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት @Nehnu_Tube_bot
የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
2.6K viewsⒶⓀ, 07:02