Get Mystery Box with random crypto!

በማለዳው ወዴት ነው የምትሄደው? ወደ ስራ! ፈጅር ሰግደሃል? አይ! ሶላት አልሰግድም | Nehnu Tube ◈ ነህኑ ቲዩብ_||ኢስላማዊ ጥበብ||

በማለዳው ወዴት ነው የምትሄደው?

ወደ ስራ!

ፈጅር ሰግደሃል?

አይ! ሶላት አልሰግድም። ሂዳያ እንዲሰጠኝ ዱዓ አድርግልኝ።

አደርጋለሁ። ግን ወደ ስራ አትሂድ! !

ለምን?

ሪዝቅ እንዲሰጥህ ዱዓ አደርግልሀለሁ!!