Get Mystery Box with random crypto!

#ኢድ_ሙባረክ ከወዳጆ ጋራ ሁቦትን ማደሻ ኢዳችሁ ይሁን የፍቅር መንገሻ | Nehnu Tube ◈ ነህኑ ቲዩብ_||ኢስላማዊ ጥበብ||

#ኢድ_ሙባረክ

ከወዳጆ ጋራ ሁቦትን ማደሻ
ኢዳችሁ ይሁን የፍቅር መንገሻ

አምረው በመታየት ውበት ይለበጡ
ደምቀው ይዋሉበት በሳቅም ያጊጡ

በአላችሁ ይስመር ምንም ሳይንዛዛ
በመተሳሰብ አሸብርቆ ይውዛ

ከቤተሰብ ጋር በአንድነት በደስታ
ቀኑ ይሁኑሎት የህብረት ከፍታ

መልካም በአል ይሁንላችሁ
ሳቅም ደስታ አይለያችሁ

||ባልደረባችሁ አብዱልከሪም/ነህኑ ነኝ
በዱዓችሁ አትርሱኝ||

#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ

▽▽▽◊◊◊ለመ ላ ል◊◊◊▽▽▽
t.me/NehnuTube ኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት @Nehnu_Tube_bot

የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw