Get Mystery Box with random crypto!

የዛሬ 3 ምርጥ ምርጥ መክሮች ‍ ☞ የምታውቀውን ሁሉ መናገር ላይጠበቅብህ ይችላል የምትናገረውን | Nehnu Tube ◈ ነህኑ ቲዩብ_||ኢስላማዊ ጥበብ||

የዛሬ 3 ምርጥ ምርጥ መክሮች ‍

☞ የምታውቀውን ሁሉ መናገር ላይጠበቅብህ ይችላል የምትናገረውን ሁሉ ግን ማወቅ አለብህ

☞ ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ለሌሎችን ለመስማት ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ

☞ ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም
ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ

#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ

▽▽▽◊◊◊ለመ ላ ል◊◊◊▽▽▽
t.me/NehnuTube ኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት @Nehnu_Tube_bot

የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw