Get Mystery Box with random crypto!

Nehnu Tube ◈ ነህኑ ቲዩብ_||ኢስላማዊ ጥበብ||

የቴሌግራም ቻናል አርማ nehnutube — Nehnu Tube ◈ ነህኑ ቲዩብ_||ኢስላማዊ ጥበብ|| N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nehnutube — Nehnu Tube ◈ ነህኑ ቲዩብ_||ኢስላማዊ ጥበብ||
የሰርጥ አድራሻ: @nehnutube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 303
የሰርጥ መግለጫ

Nehnu Tube ✧ ነህኑ ቲዩብ
|| #ኢስላማዊ_ጥብብ ||
#በመነባንብ ፤ #በግጥም ፤ #በታሪኮች እና የስነ - ፅሁፍ ውጤቶችን እንዲሁም ደግሞ ሌሎች ኢስላማዊ ትምህርቶችን በመሳጭ አቀራረብ ከ #Nehnu_Tube ያገኛሉ። ቻናላችንን #ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ እውቀቶችን ይቅሰሙ።
ሀሳብ አስተያየት ካሎት
@Nehnu_Tube_bot
👆እዚህ ላይ ይስጡን👆

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-01-22 10:29:11 ትልቁ ችግራችን እኮ .............?!


• ስንናደድ፤ ዉዱዕ ማድረግ ትትን መጮሃችን

• ስናዝን፤ አላህን ለእርዳታ መማፀን ትተን ወደ ሰው መዞራችን

• ስንጠበብ እና ስንጨነቅ፤ ቁራዓን ማዳመጥ ትትን ሙዚቃ ማዳማጣችን

• ስንበደል፤ ሶብር አተን ለበቀል መጣደፋችን

• ባዶነት ሲሰማን፤ በዚክር ቀልባችንን ማራስ ትተን ፊልም ማየታችን

ላም ባልዋለበት ኩበት ፍለጋ ! ሰላምና ደስታን ከየት እንደምንጎናፀፍ አለማወቃችን ነው ትልቁ ችግር.......

አላህ  ሱብሃነሁ ወታአላ  ቀናውን  ጎዳና  ይምራን !!!
አሚን

#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ

▽▽▽◊◊◊ለመ ላ ል◊◊◊▽▽▽
t.me/NehnuTube ኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት @Nehnu_Tube_bot

የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
3.4K viewsⒶⓀ, edited  07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-20 08:41:32 ከልብስህ ይልቅ ልብህ እንዳይቆሽሽ ጥንቃቄ አድር
.
ልብስህን ከአቧራ እና ቆሻሻ እንደምትጠብቅ ሁሉ ልብህንም ከተንኮል፣ ከክፋት፣ ከትዕቢት፣ ከሃሜት፣ ከቅናት እና ከምቀኝነት ጠብቃት
.
ልክ እንደ ልብስ ልብም ሲቆሽሽ ጠረን ያመጣል

መልካም ቀን

#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ

▽▽▽◊◊◊ለመ ላ ል◊◊◊▽▽▽
t.me/NehnuTube ኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት @Nehnu_Tube_bot

የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
1.0K viewsⒶⓀ, 05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-17 07:02:31 ~ ዐይንህን ያጣኸውን ነገር ብቻ አይፈትሽ፤
~ ልቦናህ ስለጎደለህ ነገር ብቻ አይመርምር፤
~ ሁሌም ስላለህ ነገር አስተውል፤
~ ስለጎደለህ ነገር አትባዝን።

»”ያለህን ነገር አላህ ነው ያስፈልግሃል ብሎ በችሮታው የለገሠህ፤
” የከለከለህን እሱ ነው በዕውቀቱና በጥበቡ የነፈገህ።

ወዳጆቼ!
”ከአላህ የሆነ ነገር ሁሉ መልካም ነው።
”የደስታ ሚስጢሩ የተመኙትን ነገር ሁሉ ማግኘት አይደለም።
”የእርካታ ምንጩ ባገኙት ነገር መደሠት ነው።

#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ

▽▽▽◊◊◊ለመ ላ ል◊◊◊▽▽▽
t.me/NehnuTube ኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት @Nehnu_Tube_bot

የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
1.6K viewsⒶⓀ, 04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-15 13:38:39 የዛሬው ታሪክ ደግሞ እንዲህ ይላል፦

መካ የደረሱ የአላህ እንግዶች የተከበረ ቤቱን እየጦወፉ ነው፤ በዚሁ መሃል አንድ ሰው ተነሳና ልብሱ ከፍ አድርጎ የዘምዘም ዉሃ ዉስጥ መሽናት ጀመረ፤ የመስጂዱ ዘበኞች ወዲያዉኑ ተረባርበው ያዙት፡፡ ወደ መካው አሚር አመጡት፡፡
'ምንድነው እንዲህ ለማድረግ ያነሳሳህ?' አሉት፡፡ “የዘምዘም ዉስጥ የሸናው ሰዉዬ ይሄ እኮ ነው፡፡” ብለው ሰዎች እንዲያውቁኝ ነው፡፡” አለ፡፡

ይኸዉላችሁማ
አይደለም እዚህ በዚያ በተከበረው እና በተቀደሰው ምድር ጭምር ሁለት ዓይነት ሰዎች አሉ፡፡ አንደኛው አላህ ዘንድ ለመታወቅ ይለፋል፤ ሌላው ሰዎች ዘንድ ለመታወቅ ለጀብደኝነት ይሮጣል፤ ዓላማው መታወቅ ነው።
ትክክለኛ የሐጅ ያደረገ ሰው ልክ እናቱ እንደወለደችው ሆኖ ከወንጀሉ ሁሉ ጠርቶ ይመለሳል፡፡
ሁለተኛው - መታወቅን ነዉና ያሰበው ይኸው ቢያንስ ዛሬ እንኳ በምሳሌ አነሳነው፤

ሰዎች ግን ክብር የማይሆንላቸው ለምንድነው ?

#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ

▽▽▽◊◊◊ለመ ላ ል◊◊◊▽▽▽
t.me/NehnuTube ኢስላማዊ ጥበብ
ሀሳብ አስተያየት @Nehnu_Tube_bot

የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
1.0K viewsⒶⓀ, 10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-26 08:02:35
"ካልጠየክ ለምትፈልገው ነገር ምላሹ ዝምታ ነው"

#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ

▽▽▽◊◊◊ለመ ላ ል◊◊◊▽▽▽
t.me/NehnuTube ||ኢስላማዊ ጥበብ||
ሀሳብ አስተያየት @Nehnu_Tube_bot

የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
4.8K viewsⒶⓀ, 05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-20 10:04:03
"ተግባቢ እና የተረጋጋ ሰው ሁን!"


#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ

▽▽▽◊◊◊ለመ ላ ል◊◊◊▽▽▽
t.me/NehnuTube ||ኢስላማዊ ጥበብ||
ሀሳብ አስተያየት @Nehnu_Tube_bot

የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
2.5K viewsⒶⓀ, 07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-18 17:50:07
የፍቅር ባልተቤት የሆኑትን ነብይ ከነብሴ በላይ እወዳቸዋለሁ! የሳቸውን ቃል ከማክበርም ባሻገር ለመተግበር እታትራሉ። ታዲያ በአዲስ ፈጠራ በሸይጧን የሴራ ባህር ተንሳፍፌ ከጥመት ጋር ተሰልፌ ነገ የውመል ቂያማ የሳቸውን ሸፈዓ ላጣ አልሻም እኔ! (..........)

አብዱልከሪም ይማም

#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ

▽▽▽◊◊◊ለመ ላ ል◊◊◊▽▽▽
t.me/NehnuTube ||ኢስላማዊ ጥበብ||
ሀሳብ አስተያየት @Nehnu_Tube_bot

የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
2.2K viewsⒶⓀ, 14:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-18 08:02:37 ሰኞ እና መውሊድ?

መውሊድ አክባሪዎች “ነብዩ ﷺ ሰኞን የተወለዱበት ቀን ስለሆነ ፆመዋል፡፡ ይህም መውሊድን (ልደታቸውን) ለማክበር ማስረጃ ነው፡፡” ይላሉ፡፡
በአላህ ፍቃድ እና እገዛ ማስረጃ ብለው ያቀረቡት፣ ማስረጃ መሆን እንደማይችል በሰፊው እንየው፡፡
ነብዩ (ﷺ) ሰኞን ቀን እንደሚፆሙ በትክክለኛ ሀዲሶች ተረጋግጧል፡፡ የሚከተሉትን ሀዲሶች እንይ

የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ሰኞን ለምን እንደሚፆሙ ተጠየቁ፣ እሳቸውም “በዛ ቀን ተወለድኩ፣ እናም መለኮታዊ ራእይም በዛው ቀን መጣልኝ” ሰሂህ ሙስሊም 1162
በሌላ ዘገባ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ “ስራዎች ሰኞ እና ሀሙስ (ወደ አላህ) ይወጣሉ፡፡ ስራዬ ፆመኛ ሆኜ እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ” ቲርሚዚ 747

ከነዚህ ሁለት ሀዲሶች የምንማራቸው ትምህርቶች እንደሚከተለው ይቀርባሉ
1.) የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ሰኞን የፆሙት ለሶስት ምክንያቶች ነው
a. የተወለዱበት ቀን ስለሆነ፣
b. ቁርኣን ለእሳቸው የወረደበት ቀን ነው፣
c. ስራዎችም ወደ አላህ የሚወጡበት ቀን ስለሆነ እና እሳቸው ስራቸው ፆመኛ ሆነው እንዲወጣላቸው ስለፈለጉ፡፡
የአላህ መልክተኛ (ﷺ) የፆሙት ከላይ በተጠቀሱት ሶስት ምክንያቶች እንጂ ሰኞን ስለተወለዱበት ብቻ አልነበረም፡፡

2.) ከዚህ ሀዲስ ሰሃባዎች አመት ጠብቀው በረቢአል አወል የነብዩን (ﷺ) ልደት ማክበርን አልተረዱም፡፡ ሰሃባዎች ደግሞ ለኢስላም በጣም ቅርብ፣ ኢስላምን ጠንቅቀው አዋቂዎች እና ኢስላምን ከማንም በላይ የተረዱ ከመሆናቸውም ጋር “መውሊድ” የሚባል በአል አያከብሩም ነበር፡፡

3.) ታቢኢን በመባል የሚታወቁት የሰሃባ ተማሪዎች ከዚህ ሀዲስ መውሊድ የሚባል በአል አለ ብለው አልተረዱም፡፡

4.) አራቱ ታላላቅ የፊቂህ ኢማሞች አቡ ሀኒፋ፣ ኢማሙ ማሊክ፣ ኢማሙ ሻፊኢ እና ኢማሙ አህመድ ይህን ሀዲስ እያወቁ፣ ሀዲሱን መውሊድ (የነብዩን ልደት) ማክበር ይቻላል ለሚል ማስረጃ አልተጠቀሙትም ፡፡

5.) በዚህ ሀዲስ የተገደበው አምልኮ ፆም ነው፡፡ ስለዚህ ፁሙ፡፡ ከዚህም አትለፉ፡፡ ዲኑ ገር ነው፡፡ ነብዩ (ﷺ) የሰሩትን እንስራ ያልሰሩትን አንስራ፡፡

አንዳንድ ሰዎች ይገርማሉ ሀዲስን ትርጉሙን ያዛባሉ፣ ይጠመዝዙታል ለምን ሲባል ቢድኣን ለማንገስ፡፡ እኛ ከሰሃባዎች በላይ አላህን አዋቂ፣ ፈሪም፣ አላህ ዘንድ እውነተኞችም አይደለንም፡፡ እኛ ከሰሃባዎች በላይ ነብዩ (ﷺ) አንወድም፣ አናከብርም፣ መስዋትም አልሆንም፡፡ ስለዚህ አደብ አድርገን እንቀመጥ፡፡
እንዲህ አይነት ጥፋቶችን ስናጋልጥ እናንተ በእድሜ ከጠገቡት ታላላቅ ኡለማዎች፣ ሙፍቲዎች፣ ዶክተሮች፣ ኡስታዞች ትበልጣላችሁን? ሲሉ ይጠይቃሉ
መልሱም ቀላል ነው
እነዚህ እናንተ ኡለማ ብላችሁ የምትከተሏቸው ሶዎች ከሰሃባዎች አላህን በመፍራት፣ አላህ እና መልክተኛውን በመውደድ፣ በእውቀት ይበልጣሉን?
አይበልጡም
ስለዚህ ሙፍቲም፣ ዶክተርም፣ ኡስታዝም፣ ሙነሺድም፣ ድቤ መቼም አርፈው ይቀመጡ፣ ዲን አይበጥብጡ፡፡
ኡማውን አይከፋፍሉ፡፡ ሺርክ እና ቢድኣን አያንግሱ፡፡
አላህ ከሺርክ፣ ከቢድኣ፣ ከዘረኝነት የፀዳ እውነተኛ አንድነት ይስጠን፡፡

#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ

▽▽▽◊◊◊ለመ ላ ል◊◊◊▽▽▽
t.me/NehnuTube ||ኢስላማዊ ጥበብ||
ሀሳብ አስተያየት @Nehnu_Tube_bot

የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
1.5K viewsⒶⓀ, 05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-17 08:56:55 የዋሆች ጎበዝ ነው ይሉናል፣ ጥሩ ሰው መስለናቸዉም ይከተሉናል፣ ለወዳጅነትም ያስቡናል።
ክፉ ስሜቶቻችንን ለመታገል በቀን ምን ያህል ጉልበት እንደምንጨርስ አያውቁም።

# ታገል።

ዱንያ ለደካሞች ቦታ የላትም።

#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ

▽▽▽◊◊◊ለመ ላ ል◊◊◊▽▽▽
t.me/NehnuTube ||ኢስላማዊ ጥበብ||
ሀሳብ አስተያየት @Nehnu_Tube_bot

የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
722 viewsⒶⓀ, 05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-12 09:09:53
የመከራ ፅልመት #አያስፈራህ አንተ ብቻ ታገስ... ከድቅድቁ ጨለማ በኋላ ዳግም አንሰራርቶ የሚያንፀባርቅ ብርሃን አለና!


Abdulkerim Yimam

#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ

▽▽▽◊◊◊ለመ ላ ል◊◊◊▽▽▽
t.me/NehnuTube ||ኢስላማዊ ጥበብ||
ሀሳብ አስተያየት @Nehnu_Tube_bot

የዩቲብ ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCBQvGAsLudI4X5U3pHYBgtw
1.2K viewsⒶⓀ, 06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ