Get Mystery Box with random crypto!

Natnael Mekonnen

የሰርጥ አድራሻ: @natnaelmekonnen21
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 175.28K
የሰርጥ መግለጫ

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7
Facebook.com/natnaelmekonnen.et
Instagram.com/natnaelmekonnen21

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2024-04-03 10:34:25
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561
25.4K views07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-03 10:34:02
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ


+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
24.8K views07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-02 02:57:06 የሁሉም ተፈላጊዎች ስምና ፎቷቸው ለእይታ በሚመች መልኩ ቲክቶክ ላይ ተለቋል::

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ108ሺ እስከ 305ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ይፋ አደረገ!

በባንኩ የሲስተም ማዘመኛ ሥራ ላይ የተፈጠረውን ክፍተት በመጠቀም መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. ያለአግባብ ከባንካችን የወሰዱትን ገንዘብ እንዲመልሱ እስከ መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ መሠረት 10,857 የሚሆኑ ግለሰቦች ያለባቸውን ገንዘብ አጠናቀው መመለሳቸውን ባንኩ ገልጿል፡፡

ባንኩ “የተሰጠውን ተደጋጋሚ እድል ተጠቅመው ያላግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦች አሉ ያለ ሲሆን ባንካችን ገንዘቡን ለማስመለስ በተከታታይ ስለሚወስዳቸው እርምጃዎች በተደጋጋሚ ባሳወቀው መሠረት እስካሁን ያላግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን የመጀመሪያ ዙር ፎቶግራፍ በባንካችን ድረ-ገጽ እና የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለማውጣት ተገደናል ብሏል፡፡

በዚህ አጋጣሚ ባንካችን የተለያዩ ምክንያቶችን ግምት ውስጥ በማስገባት የገንዘብ መመለሻ ጊዜውን ለመጨረሻ ጊዜ እስከ መጋቢት 25 ቀን 2016 ዓ.ም ያራዘመ በመሆኑ፣ ይህን የመጭረሻ እድል ተጠቅማችሁ ገንዘቡን እድትመልሱ እያሳሰብን፣ በተሰጠው የጊዜ ገደብ የማይመልሱትን ወደ ህግ የምናቀርብ መሆኑን በድጋሚ እናሳስባለን ብሏል፡፡

ከ108ሺ እስከ 305ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ባንኩ ይፋ አድርጏል ሙሉውን ምስሎች ለማየት ፌስቡኬ ላይ ይመልከቱ

https://vm.tiktok.com/ZGeaGJgep/
19.0K views23:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-01 21:09:40 ፎቷቸው ተለቀቀ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ108ሺ እስከ 305ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ይፋ አደረገ!

በባንኩ የሲስተም ማዘመኛ ሥራ ላይ የተፈጠረውን ክፍተት በመጠቀም መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. ያለአግባብ ከባንካችን የወሰዱትን ገንዘብ እንዲመልሱ እስከ መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ መሠረት 10,857 የሚሆኑ ግለሰቦች ያለባቸውን ገንዘብ አጠናቀው መመለሳቸውን ባንኩ ገልጿል፡፡

ባንኩ "የተሰጠውን ተደጋጋሚ እድል ተጠቅመው ያላግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦች አሉ ያለ ሲሆን ባንካችን ገንዘቡን ለማስመለስ በተከታታይ ስለሚወስዳቸው እርምጃዎች በተደጋጋሚ ባሳወቀው መሠረት እስካሁን ያላግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን የመጀመሪያ ዙር ፎቶግራፍ በባንካችን ድረ-ገጽ እና የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለማውጣት ተገደናል ብሏል፡፡

በዚህ አጋጣሚ ባንካችን የተለያዩ ምክንያቶችን ግምት ውስጥ በማስገባት የገንዘብ መመለሻ ጊዜውን ለመጨረሻ ጊዜ እስከ መጋቢት 25 ቀን 2016 ዓ.ም ያራዘመ በመሆኑ፣ ይህን የመጭረሻ እድል ተጠቅማችሁ ገንዘቡን እድትመልሱ እያሳሰብን፣ በተሰጠው የጊዜ ገደብ የማይመልሱትን ወደ ህግ የምናቀርብ መሆኑን በድጋሚ እናሳስባለን ብሏል፡፡

ከ108ሺ እስከ 305ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ባንኩ ይፋ አድርጏል



https://combanketh.et/list-of-customers/
28.0K views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-01 16:43:57
በአዲስ አበባ የሚገኙ ሁሉም የመሬት ይዞታ ማህደሮች ዲጂታላይዝ ተደርገዋል ተባለ!

የአዲስ አበባ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በስድስት ወራት ውስጥ በሰራው የሪፎርም ስራ በከተማዋ የሚገኙ ሁሉም የይዞታ ማህደሮችን ዲጂታላይዝ ማድረጋቸውን አስታወቀ። የአዲስ አበባ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ አቶ ሲሳይ ጌታቸው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት፤ ቢሮው ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በጋራ በመሆን ለስድስት ወራት የሪፎርም ስራ ሲሰራ ቆይቶል።

በዚህም በ 11ዱም ክፍለከተሞች የሚገኙ 670 ሺህ 568 የይዞታ ማህደሮችን ዲጂታላይዝ የማድረግ እና እንደአዲስ ተቆጥረው እንዲታወቁና አዲስ ኮድ እንዲሰጣቸው በማድረግ ተደራጅቷል።

በተካሄደው የሪፎርም ስራ ቢሮው የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች የሚያዘምኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶች እንዲሁም የሚስተዋለውን ብልሹ አሰራርና ሌብነት ለመፍታት የሚያስችሉ የህግና መመሪያ የማሻሻል ስራዎች ተሰርተዋል ብለዋል።የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን 27 የሚሆኑ አገልግሎቶችን በኦንላይን መስጠት የሚያስችል ሲስተም ተግባራዊ እንደሚደረግም አስታውቀዋል።
32.2K views13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-01 16:42:34 በከተማዋ ለተከሰተዉ የነዳጅ ዕጥረት ምክንያቱ ጅቡቲ ላይ የደረሰ ከባድ ዝናብ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ከሰሞኑ በመዲናዋ እየተስተዋለ ለሚገኘዉ የነዳጅ ዕጥረት ምክንያት ጅቡቲ ላይ ከባድ ዝናብ በመጣሉ ምክንያት የመንገድ መቆረጥ በማጋጠሙ መሆኑን ሰምተናል፡፡

በተጨማሪም አስቀድሞም ከቦታዉ በበቂ ሁኔታ ነዳጅ እየተጫነ ባለመሆኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማህበር ለጣቢያችን ተናግሯል፡፡

የኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማህበር የቦርድ አባል አቶ ደሳለኝ አበባየሁ እንደነገሩን ከሆነ እነዚህ ምክንያቶች ከነዳጅ አቅራቢ ኩባንያዎች የተነገራቸዉ ነዉ፡፡

ችግሩ ለመስተካከል ጊዜ ይወስድ እንደሆን የጠየቅናቸዉ አቶ ደሳለኝ‹‹ ጉዳዩ ትልቅ ነዉ፤ እንደ ቀላል የሚታይ አይደለም ያሉን ሲሆን፤ በእርግጠኝነት መንግስትም ሌት ተቀን ርብርብ አድርጎ ነገሮችን ያስተካክላል ብለን ተስፋ እናደርጋለን›› ብለዉናል፡፡

ከጅቡቲ ከሚመጣዉ በተጨማሪ ክምችት ዉስጥ ነዳጅ አልነበረም ወይ ያልናቸዉ አቶ ደሳለኝ፤ ቤንዚን ከአዋሽ ፣ ከሱሉልታ ዲፖዎች ነዉ እየተጫነ ያለዉ ያሉን ሲሆን፤ አሁን ላይ ግን ከክምችት ለመጫን ያልፈለጉበት የራሳቸዉ ምክንያት ይኖራቸዋል ፤ መንግስትም ይህንን አይቶ መፍትሄ ይሰጣል ብለን እንጠብቃለን ብለዉናል፡፡

አንድ ያለን መንገድ የጅቡቲ ብቻ ነዉ፤ መንገዱ የተበላሸ በመሆኑ ደግሞ የመቆራረጥ ችግር ያጋጥማል ከባድ ዝናብ ሲዘንብ ደግሞ ችግሩን ከፍ ያደርገዋል ያሉት አቶ ደሳለኝ፤እንደዚህ ዓይነት ችግሮች የሚያግጥሙ በመሆኑ ለተወሰነ ጊዜ በትዕግስት ማለፍ አስፈላጊ ነዉ ብለዋል፡፡
28.8K views13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-01 16:32:30 12 ማዳበሪያ አደገኛ ዕፅ በማዘዋወር ጥፋተኛ የተባለ የመንገዶች ባለስልጣን የመኪና ሹፌር በጽኑ እስራት ተቀጣ

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የመኪና ሹፌር የሆነው ታምሩ ፍቅሩ የተባለ ተከሳሽ በታርጋ ቁጥር ኮድ 4 ኢት 15731 መኪና 12 ማዳበሪያ አደገኛ ዕፅ ሲያዘዋውር ተይዞ ጥፋተኛ መባሉን የፌደራል ፖሊስ አስታውቋል።

ተከሳሹ በሸገር ከተማ ልዩ ቦታው በተለምዶ ዓለምገና ተብሎ በሚጠራው የመኖሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ 12 ማዳበሪያ 280 ሺህ 50 ግራም የሚመዝን ካናቢስ የተባለ አደገኛ ዕፅ በተሸከርካሪ ውስጥ ይዞ መገኘቱ ተጠቁሟል።

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ችሎት አደገኛ ዕጾችን በማዘዋወር ወንጀል ተከሳሹን ያርማል በማለት በ12 ዓመት ጽኑ እስራት እና በ40 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ወስኗል።
26.1K views13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-01 16:32:07 ኤልናፍ ትሬዲንግ ኋ.የተ.የግ.ማህበር
ELNAF TRADING PLC
የቱርክ ብሎኬት ማምረቻ
ድርጅታችን በኢትዮጵያ ተመዝግቦ የሚገኝና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማራ  ሲሆን በአሁን ስዓትም በለገጣፎ አካባቢ በ15,000 ካ.ሜ  ላይ በቀን ከ40,000 በላይ ብሎኬቶችን ማምረት የሚያስችል የቱርክ ማሽኖችን ተክሎ ወደስራ የገባ ሲሆን በዚህም ለ150 ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ ና በኮንስትራክሽን ዘርፉም የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል።
ለየት የሚያደርገን
⨳    በቱርክ ማሽኖች ማምረታችን
⨳    የራሳችንን የከርሰ ምድር ውሃ አውጥተን መጠቀማችን
⨳    በሰዓቱ ምርት ማቅረባችን
⨳    ያሉበት ድረስ በራሳችን ተሽከርካሪዎች ማድረሳችን
⨳    በሚፈልጉት size እናመርታለን
            ባለ 10 cm
            ባለ 15 cm
            ባለ 20 cm
           ባለ 24 cm (ሪብድ)

ይምጡ ይጎብኙን በምርታችንና ዘመናዊነትን በተከተለ አሰራራችን ይረካሉ።
  ቤትና ህንፃዎችዎን በኤልናፍ ብሎኬት ይገንቡ ያትርፉ
አድራሻችን ቁ.1   ለገጣፎ አባ ኪሮስ ቤ/ያን እንዳለፉ
             +251993999999
https://maps.app.goo.gl/kQ884KEndxzVxezaA
                     ቁ.2    ጀሞ 3 ሰይድ ያሲን አደባባይ አከባቢ
             +251985888899
https://maps.app.goo.gl/djEzNajMtsvVA9JY9
25.1K views13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-01 11:01:00 ፑንትላንድ የሶማሊያን ሕገ-መንግስታዊ ማሻሻያ ተቃወመች!

የሶማሊያ ፓርላማ ‘አንድ ሰው አንድ ድምጽ’ የሚለውን ዓለም አቀፍ የምርጫ መርህ እንደሚከተል ማስታወቁን ተከትሎ፣ ራስ ገዟ ፑንትላንድ ለፌዴራል ተቋማት እውቅና እንደማትሰጥ አስታውቃለች።ሞቃዲሹ ከሚገኘው ማዕከላዊ መንግስት ጋራ ያላትን ተቃውሞዎች በተደጋጋሚ በመግለጫ ስታስታውቅ የከረመችው ፑንትላንድ፣ ዛሬ እሁድ ባወጣችው መግለጫ፣ በትናንትናው ዕለት በርካታ ሕገ መንግስታዊ ማሻሻዮችን ያደረገው የሶማሊያ ፓርላማ ያሳለፈውን ውሳኔዎችም ውድቅ አድርጋለች።

“በጋራ መግባባት ላይ የሚደረስበት ሕገ መንግስታዊ ሂደት እስከሚፈጠር ድረስ የፑንትላንድ አስተዳደር ለፌዴራል ተቋማት እውቅና አይሰጥም፣ ተቋማቱ ላይም እምነት የለውም” ብሏል መግለጫው።

ሕዝበ ውሳኔ የሚደረግበት ሕገ መንግስት እስከሚወጣ ድረስ፣ ፑንትላንድ የራሷ መንግስታዊ ስልጣን እንደሚኖራትም አስታውቃለች፡፡ውስብስብ የሆነውንና በጎሳ መሠረት የሚደረገውን ምርጫ ሶማሊያ ከአምሣ ዓመታት በላይ ስትጠቀምበት ቆይታለች፡፡ትናንት የተሰበሰበው የሶማሊያ ፓርላማ ‘አንድ ሰው አንድ ድምጽ’ የሚለውን ዓለም አቀፍ የምርጫ መርህ ተግባራዊ እንደሚያደርግ ማስታወቁን ተከትሎ፣ በፑንትላን የሚገኙ ባለሥልጣናት ቁጣቸውን ገልፀዋል።በተፈጥሮ ሃብቶች እና በቦሳሶ ወደቧ በመተማመን፣ ፑንትላንድ በእ.አ.አ 1998 ራስ ገዝ መሆኗን አውጃለች፡፡
28.2K views08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-01 10:59:12
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ


+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
27.1K views07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ