የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
238.71K
የሰርጥ መግለጫ
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11
2024-04-09 07:58:20
Emotional damage
12.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:58
2024-04-04 09:03:14
የሰው ልጅ በየቀኑ normally ለ5 ሰከንድ ያብዳል። ግን አንዳንዶች ወደ ሰአት እያሳደጉት ነው
36.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 06:03
2024-04-04 09:02:45
አዉሮፓ እያለሁ ራሱ እንዲህ አልበረደኝም!
35.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 06:02
2024-04-01 09:14:20
"ሁሌም ፈገግታ አይለይህም። ይህ ነገርህ ደስ ይለኛል" ብላ የቀረበችኝ ልጅ "ሁሌም ቁም ነገር ሳወራህ ትስቃለህ" ብላ ተጣልታኛለች እኔና ፈገግታዬ ግን ይኸዉ አሁንም አለን
44.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 06:14
2024-04-01 08:17:59
ታክሲ ውስጥ ቁጭ ብለን ተደውሎላት በEarphone እያወራች "ዕቃውማ አንጀት አርስ ነበር...ግን!" ሁላችንም ዞር ብለን ስናያት
"ግን ተወደደ!"
41.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:17
2024-04-01 06:15:55
Chocolate Package
ለማንኛውም አይነት የሚሆን ተመራጭ ስጦታ
ዋጋ 1600 ብር
አሁኑኑ ይዘዙ @Teke_Man
+251921935862
+251911518012
@Teke_Man_Promotion
37.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 03:15
2024-03-31 19:33:10
አንዳንድ ሴቶች ያናድዱሀል አባታቸው በ 50 አመቱ ደሀ ሆኖ አንተ በ 20 አመትህ ሀብታም እንድትሆንላቸው ይፈልጋሉ
31.6K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 16:33
2024-03-31 18:24:50
ለፍቅረኛህ ስጦታ ስትገዛ ለእናትህም መግዛት እንዳትረሳ...
Thanks ቤብ ከሚለው ..
ተባረክ ልጄ ይበልጣል
31.6K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 15:24
2024-03-31 18:23:50
ሁሉም #ኢትዮጵያዊ እሁድ እሁድ ገላዉን መታጠብ አለበት !!
30.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 15:23
2024-03-31 18:22:35
እንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል
#ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው
#ሰካራሙ... አሁን አስቁሜህ የገባውት ነኝ እኮ
28.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 15:22