የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
238.71K
የሰርጥ መግለጫ
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14
2024-03-12 20:54:47
ገባ ገባ በሉ
https://t.me/+FWtaUTV7_iE3ZTc8
15.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 17:54
2024-03-12 07:33:29
#ፈጣሪ ፀሎታችንን
Accept ጠላታችንን
Block ሀፅያታችንን
Delete ያድርግልን
32.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:33
2024-03-12 07:32:36
#ከሞተ 3 ቀን ሆነው ከመባል በ 3 ቀኑ ደረሰ መባል ይሻላልና ቀስ ብላችሁ ንዱ ..
30 የሆነው በምክንያት ነው !!
31.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:32
2024-03-12 07:31:31
- በጫት የተነሳ ስንቱ ሚስቱን ረሳ -
* * *
በሙድ እንያዝ የተነሳ ስንቱ በሳቅ ከሳ
28.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:31
2024-03-12 07:31:13
ለመጀመሪያ ግዜ ቤቱ ቺክ ከቀጠረ ወንድ በላይ የጽዳት ሰራተኛ የለም
25.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:31
2024-03-12 07:30:38
የሚቀጥለውን DV #ኢትዮጽያ እራሷ ሞልታ ጥላን እንዳትሔድ ነው የምሰጋው
25.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:30
2024-03-12 07:29:47
"Hi yene Kongo" ብላ ቴክስት ላከችልኝ "Weye yene Ergendo" ብዬ ልመልስላት እንዴ ?
25.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:29
2024-03-10 20:45:16
በእኛ አብይ ፆም በእናንተ ረመዳን
እምዬ ኢትዮጵያ ከህመሟ ትዳን
14.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, edited 17:45
2024-03-09 06:34:36
የዘንድሮ ሴቶች ለV8 እንጂ ለ March 8 ግድ የላቸውም
12.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 03:34
2024-03-06 06:44:44
‹‹ ብርሃን ጨለማን ያሸንፋል እንጂ ጨለማ ጨለማን አይገፍም፡፡ ጥላቻም በጥላቻ አይሸነፍም፡፡ ያን ማድረግ የሚቻለው #ፍቅር ብቻ ነው፡፡ ››
#ፍቅርን_አብዝቶ_ይስጠን
32.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 03:44