የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
238.71K
የሰርጥ መግለጫ
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12
2024-03-31 18:12:35
ጥግ ላይ ብቻዋን ቁጭ ያለችዋን ቺክ ሄዶ "የኔ ቆንጆ! ምነዉ ብቻሽን? እኔ እያለሁማ..." እያለ ሲበጠረቅ ምን አለችው..
"ይቅርታ ፐሴን ልፐሳ መጥቼ ነዉ አትረብሸኝ
25.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 15:12
2024-03-30 07:56:19
በጀርባ የታዘለ ልጅ የጉዞው ርቀት ምን ያህል እንደሆነ አይገባውም
24.9K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:56
2024-03-30 07:55:45
መገናኛ አካባቢ ክራር ይዘው የሚለምኑ ሰዎች እየበዙ ነው። የኑሮ ውድነቱ በዚሁ ከቀጠለ ዋሽንትና ከበሮ ይዘን የምንቀላቀላቸው ብዙ ወገኖች እንኖራለን አንዱ ሲል ሰምቼው ነው
22.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:55
2024-03-30 07:43:20
Join Us @Mudenyaz
22.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:43
2024-03-27 09:13:40
የእጅ ሰአት
ዋጋ 600 ብር
አሁኑኑ ይዘዙ @Teke_Man
+251921935862
+251911518012
@Teke_Man_Promotion
24.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 06:13
2024-03-27 06:34:19
አወቃችሁት
"ደገፍ አርጉኝ እቆሰቁሰዋለሁ" ያለው ልጅ ...... እንዴት ነው የተስማማው እውነትም ቆስቁሶታል
.
ንገሩት!! አሁን በተራው እኛን... ይደግፈን!!
24.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 03:34
2024-03-21 07:27:22
የሴት ልጅን ፍላጎት ማሟላት በጣም ከባድ ነው። ባንክ ዘርፈህ ብታመጣላት ለምን ዳሸን ባንክ ዘረፍክ ንግድ ባንክ ነበር የምፈልገው ትልሃለች
44.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:27
2024-03-21 07:25:24
ትምርት አበላሽቶኝ እንጂ ስወለድ ምሁር ነበርኩ
42.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:25
2024-03-21 07:23:33
#Eletrical_Enginering ተማሪዎች ግሬድ ተለጥፎ ሲያዩት...
መብራት በማጥፍት እኮ A+ አመጣው
40.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:23
2024-03-21 07:22:03
አሽቃባጭ ተሳፋሪ ለሹፌሩ ካልከፈልኩ ለረዳቱ ወንበር ካልለቀኩ ይላል
28.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:22