የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
238.71K
የሰርጥ መግለጫ
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10
2024-04-14 19:53:43
የክርስትና አባቴ ፖስት ያረኩት ፎቶ ላይ መጥቶ...
"ሰላም ነክ ተኬ እናትክ አለምዬ እንዴት ናት አሁንም በማታ መላክ ትፈራለክ? ድሮ አልጋ ላይ የምትሸናው ትዝ ይልካል..."
13.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 16:53
2024-04-14 19:53:09
አስበከዋል Man ቤት ገብተህ ለሚስትህ ቀልድ እየነገርካት ከአልጋ ስር የሳቅ ድምፅ ስትሰማ
13.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 16:53
2024-04-14 05:50:01
ሰው አትጥሉ ከሰውም አትጣሉ
14.6K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 02:50
2024-04-11 08:20:41
••●◉Join us @Mudenyaz
18.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:20
2024-04-11 08:13:24
ቀጭን ሴቶች ቡትስ ጫማ ሲያደርጉ ባልዲ ዉስጥ የቆመ መወልወያ ነዉ የሚመስሉኝ
16.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:13
2024-04-11 08:12:52
የዘንድሮ ሰውማ ቀልድ አያውቅም ለቀልድ ብዬ በኮብል አናቱን ስለው አልተቀየመኝም
16.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:12
2024-04-11 08:11:03
ሀዘኔ ልክ አልፎ : ጨንቆኝ እያያችሁ
ሞቲቬት እናርግህ : እናንቃህ ብላችሁ
በማይጨበጥ ቃል ፡ ተስፋ ከምትሰጡኝ
አንድ አረቄ አጠጡኝ!
15.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:11
2024-04-10 07:58:55
Eid Mubarak
14.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:58
2024-04-09 19:45:41
ሀብታም ሆኘም አይቼዋለሁ።ደሀ ሆኘም አይቼዋለሁ። ልዩነቱ ሀብታም ሆኘ #የማየው_ህልም ላይ ቶሎ እነቃለሁ
15.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 16:45
2024-04-09 19:45:01
ቤት ውስጥ የምጠቀመውን #ሽቶ ስነፋ በደባልነት አብሮኝ የሚኖረው #በረሮ እኩል ከኔጋ ብብቱን ገልጦ አጠገቤ ይቆማል
16.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 16:45