የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
238.71K
የሰርጥ መግለጫ
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13
2024-03-20 10:41:57
ገባ ገባ በሉ
https://t.me/+FWtaUTV7_iE3ZTc8
30.9K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 07:41
2024-03-17 08:09:35
#ደስታህን_ቅርብ_ቦታ_ላይ_አስቀምጥ...!
ወንድሜ ደስታህ #ብር ላይ ከሆነ ኪስህ ባዶ ሲሆን ይከፋሃል
ደስታህ #የጠበስካት_ቺክ ላይ ከሆነ ስትጣሉ ሰላም ታጣለህ....
No one is a result of your happiness except your self...
39.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:09
2024-03-17 08:07:23
#ሰኞ_በመጣ ብሎ የሚመኘው ከስራ ባልደረባው ፍቅር የያዘው ሰው ብቻ ነው
36.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:07
2024-03-17 08:06:12
መስራት ባለብህ ሰአት ካልሰራህ
መሳቅ ባለብህ ሰአት ታለቅሳለህ
33.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:06
2024-03-17 08:03:12
ለየት ለየት ያሉ የቁልፍ መያዣዎች
31.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:03
2024-03-17 08:01:30
#እሷ:- የራስህ መኪና ከሌለህ አላገባህም
#እሱ:- የራስሽ ፀጉር ከሌለሽ አላገባሽም
24.6K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:01
2024-03-14 08:15:24
#የድብርት_መድሃኒት የታዘዘለት ልጅ ምን ቢል ጥሩ ነው #መዋጥ_ደበረኝ !!
33.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:15
2024-03-14 08:14:13
#ደካማ ሰዎች ለበቀል ይነሳሉ #ጠንካራ ሰዎች ይቅርታ ያደርጋሉ #አራዳ_ላሽ_ይላል።
33.6K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:14
2024-03-14 08:11:24
የሰፈራችን ቀጫጫዋ ልጅ አርግዛ ያበጠ Nokia ባትሪው መስላ አየኋት
32.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:11
2024-03-14 08:10:43
የማይቻል ነገር የለም ያለው ሰውዬ ግድግዳ ላይ ዉሀ በስቴፕላር መቶ እንዲያሳየኝ ነዉ ምፈልገው
30.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:10