የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
236.69K
የሰርጥ መግለጫ
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2024-06-15 07:26:57
እባካችሁ ፈገግ ብላችሁ የተነሳችሁትን ፎቶ FB ላይ አትፖስቱ መንግስት የኑሮ ውድነት የለም ደስተኞች ናቸው ብሎ ሊያስብ ይችላል።
8.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:26
2024-06-15 07:25:09
ከታክሲ ሹፌር ጋር ተጣልቼ ውረድ እና አናግረኝ ብዬ ቀውጬው የጎማ መፍቻ ይዞ አልወረደም በንግግር የማያምን ትውልድ
7.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:25
2024-06-15 07:21:22
ነገ የሚባል ቀን የለም የነገን እሱ ብቻ ነዉ የሚያቀዉ ታዲያ ዛሬን መልካም ሰረተን እንለፈዉ
7.6K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:21
2024-06-15 07:20:42
ውዴ ከሌላ ሴት ጋር እጅከፍንጅ እንኳን ብትይዥኝ.... cheat እያረኩብሽ ሳይሆን ላንቺ የተሻለ ወንድ ለመሆን ልምምድ ላይ ነኝ።
አንዱ ሚስቱን እንዲ ሲል ሰምቼው ነው
7.6K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:20
2024-06-13 20:21:23
በላይ በቀለ ወያ እንኳን በሰላም ከጠባቡ እስርቤት
ወደ ሰፊው እስር ቤት ተቀላቀልክ ብሮ
11.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 17:21
2024-06-08 08:57:55
ይሀው በጠዋቱ እንዲ የሚል Text ገባልኝ...
ወንድሜ ካላስቸገረሁህ ጫማህን አዉሰኝ ! ጉርድ ፎቶ መነሻ
26.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:57
2024-06-08 07:00:09
የኔ መካሪ ወንድም...የኔ መካሪ እህት የምትባባሉ ሰዎች ግን ምን እየተመካከራችሁ ነው ?
24.9K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:00
2024-06-08 06:57:23
አንዴ ብቻ ሆድ አይባስህ መንገድ ላይ እየሱስ ይወድሀል ሲሉህ ሁላ እንባ በእንባ ትሆናለህ
23.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 03:57
2024-06-08 06:56:41
እህትህ ላይ እንዲደርስ የማትፈልገውን ነገር በሰው እህት ላይ አታድርግ !
22.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 03:56
2024-06-08 06:55:36
ድሮ የሰው ቤት ሄዳ አልበም ማየት የለመደችው እኮ ናት አሁን ስልክህን ወስዳ Gallery'ህን ምትጎረጉረው
21.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 03:55