Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የሰርጥ አድራሻ: @mudenyaz
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 238.71K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2024-06-01 08:37:26 ህልም የስኬት መንገድ ነው፤ መንገዱን የምትሄድበት መኪና ግን ፅናት ነው! ለአላማህ ስትል መፅናት አለብህ ወዳጄ!

#ግሩም_ቀን_ተመኘሁላችሁ
39.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-01 08:36:49 የነብሰ ጡር ልብስ የምታከራይ ልጅ ስራ የለም ብላ ካማረረች ጎበዝ እኛ ወንዶች ስራ አቁመናል ማለት ነው
34.6K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-01 08:35:46 ቁምጣዬ ተቀዷል መርፌ ይዘሽ ነይ
የጋራችን እቃ ሊወድቅ አይደል ወይ
አለ አንዱ
29.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-01 08:35:28 ገና በተጋባን በ 3 ወር ወልዳ ነው አይኔን በአይኔ ያሳየቺኝ ከዚ በላይ አሳቢ ሚስት ከየት ትመጣለች ቆይ

ብሎ ይደሳሰታል
27.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-01 08:34:47 የሰው ልጅ የሚሰቃየው ራሱ ባጠረው አጥር ራሱ በገነባው ቅጥር ራሱ በሸበበው ውትርትር ነው። የዘር፣ የሃይማኖት፣ የርዕዮተ አለም ፣... የፍልስፍና አጥር። የብቸኝነት፣ የአውሬነት፣ የወፈፌነት ፣ ... አስማት የሚመስል አጥር። ...
/ "ክቡር ድንጋይ" ገጽ 133 /
9.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-01 08:33:54 አንዱ በጩቤ ተወግቶ ሄዶ ታይፎድ እና ታይፈስ ነው ተብሎ ተመለሰ
9.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-31 08:34:14
https://www.tiktok.com/@teke_man_promotion/video/7375031489295109381?_t=8mnizjqf9Da&_r=1
26.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-25 08:42:24
ለባል፣ ለወንድም፣ ለአባት፣ ለአለቃ እና ለትክክለኛ ፍቅረኛ የሚገባ ቆንጆ የወንዶች ስጦታ
36.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-24 20:31:25 "ካርድ ሙላልኝ" የሚሉ ሰዎች ድንገት ፈጣሪ መኪና ቢሰጣቸው "ነዳጅ ሙላልኝ" ማለታቸው አይቀርም
33.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-24 20:29:08 ሲያፈቅራት "ቸኮሌት ከለር",,ሲጣላት ሂጂ "አንቺ ባሪያ"...ይሰውረን ከዚህስ
31.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ