"ሁሌም ፈገግታ አይለይህም። ይህ ነገርህ ደስ ይለኛል" ብላ የቀረበችኝ ልጅ "ሁሌም ቁም ነገር ሳወራህ ትስቃለህ" ብላ ተጣልታኛለች እኔና ፈገግታዬ ግን ይኸዉ አሁንም አለን 44.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 06:14