Get Mystery Box with random crypto!

ሚንሃጁል ሀቅ(منهج الحق)

የቴሌግራም ቻናል አርማ menhajulhaq — ሚንሃጁል ሀቅ(منهج الحق)
የቴሌግራም ቻናል አርማ menhajulhaq — ሚንሃጁል ሀቅ(منهج الحق)
የሰርጥ አድራሻ: @menhajulhaq
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 202
የሰርጥ መግለጫ

የቻናሉ አላማ ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ማሰራጨት ነው።
ከሚሰራጩት ትምህርቶች መሀከል:
1) በተለያዩ በሱንና ኡስታዞች የተቀሩ የኪታብ ሪከርዶች እና በተለያዩ በሱንና ዳኢዎች የተደረጉ ሙሀደራዎች መልቀቅ ዋናው ስራው ነው።
2) የተለያዩ የትላልቅ ኪታቦችና የአጫጭር ረሳኢሎች pdf
3)ጣፋጭ ግጥም

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-09 10:11:30 አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ።
በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል።
መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል
(ነቢያችን)

https://t.me/SUNAJOIN
71 views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 15:42:58 Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/JJlgwmKMTEG6Jief8yxpBO
78 views12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 08:53:14 ➧ይመጣል እራሡ!!
➴➴➴➴➴➴➴➴

➧ብትሄጂም ባይከፋ ለህይወትሽ ደስታ
ዝናቡን ፈርተሽ የውስጥን ሁካታ
አመዛዝነሽ ስሪ ሁሉንም በእርጋታ

አቅሙ ካለሽ የመቋቋም ብቃት
ልበ ደንዳና ካለሽም ፅናት
ባትሄጂም ይመጣል ጊዘውን ጠብቆ
የጌታችን ፀጋ ከማንስ ተነጥቆ

ያለ አብራክ ክፋይ አትቀሪም ካልፈለግሽ
የትም አትደርሽም አንቺ በመስጋትሽ
ብጠቢቂ ይሻላል ልብሽን አስፍተሽ
ያኔ ሳትመጪ ተፅፏል እርዝቅሽ
ተፀንሠሽ ሣለ ከማህፀን ሆነሽ
ሁሉም ተከትቧል በሆድ ውስጥ እያለሽ
ማስተካከል ብችይ በዱአ ለምነሽ
ቀድርን ሚቀይር ጥሩ መሣሪያ አለሽ

ስጋትሽ እንዳይደርስ የፈራሽው ሁሉ
ከስጁድሽ ሆነሽ ይጠየቅ ጀሊሉ
ምንም ማይሣነው ጌታሽ ነው ሀያሉ ።

አሪፍ አይቸኩልም!!!

copy
https://t.me/SUNAJOIN
https://t.me/SUNAJOIN
84 views05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 19:30:33 ስትጠፋ እንጂ ምን ያህል ጥሩ እንደሆንክ አያውቁም፣ ስትቀየር እንጂ ምን ያህል ደግ እንደሆንክ አይረዱም፣ ስትሞት እንጂ ምን ያህል ደጋፊያቸው እንደሆንክ አያስተዉሉም። ከጎናቸው ስትጠፋ ያ ልጅ እኮ ጠፋ ይላሉ።
ዝምብለህ ሥራህን ሥራ።

https://t.me/SUNAJOIN
116 views16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 16:45:05
عيدكم مبارك!
تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!
167 views13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-04 08:50:29 ረመዷን የመዳኛው ወር
ሓዲስ ቁጥር ሶስት: –
የአሏህ መልእክተኛ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ:

" የኣደም ልጅ ስራዎች ሁሉም መልካም ምንዳቸው በአስር አምሳያቸው እስከ ሰባት መቶ እጥፍ ድረስ ይባዛሉ። አሏህም እንዲህ አለ: – ፆም ሲቀር ፆም የኔ ነው ምንዳውም ምመነዳው እኔው ነኝ"አለ። ስሜቱንና ምግቡን ለኔ ብሎ ይተዋልና።
ለፆመኛ ሁለት ደስታዎች አሉት አንደኛው በሚያፈጥርበት ጊዜና ሌላኛው ደግሞ ጌታውን በሚገናኝበት ጊዜ፣ ከፆመኛ ከአፉ የሚወጣ ትንፋሽ አሏህ ዘንድ ከሚስክ ሽቶ በላይ የሚያውድ ነው"
(ኢማሙ ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

https://t.me/menhajulhaq

https://t.me/menhajulhaq
225 viewsedited  05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-04 08:40:56 ረመዷን የመዳኛው ወር
ሓዲስ ቁጥር ሁለት: –


የአሏህ መልእክተኛ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ:
"እስልምና በአምስት ነገራቶች ተገንብቷል፣ ከአሏህ በስተቀር በሓቅ የሚመለክ አምላክ አለመኖሩንና ሙሓመድም ﷺ የአሏህ መልእክተኛ መሆናቸው መመስከር፣ ሶላትን በስርአቱ አቋቁሞ መስገድ፣ ዘካን መስጠት፣ ሓጅን ማድረግና የረመዷንን ወር መፆም" ናቸው ብለዋል። ሓዲሱ(ኢማሙ ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

ይህን የመሰለ የዲነል ኢስላም ትልቁ ምሰሶ የሆነው የረመዷንን ወር አግኝቶ አለመጠቀም ትልቅ ኪሳራ ነው አሏህ ይጠብቀንና

Join and share
https://t.me/menhajulhaq

https://t.me/menhajulhaq
147 viewsedited  05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 23:52:12 ረመዷን የመዳኛ ወር
ሓዲስ ቁጥር አንድ:–


(የአሏህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ):– "ረመዷን የተባረከው ወር መጣላችሁ፣ እነሆ አሏህ ይህንን ወር መፆምን በናንተ ላይ ደነገገው፣ በዚህም ወር የሰማይ በሮች ይከፈታሉ፣ የእሳት (የጀሀነም) በሮችም ይዘጋሉ ,,,,"

አሏህ የጀነት በር ከሚከፈትላቸውና ጀሀነምን እርም ከሚደረግላቸው ባሮቹ ያድርገን።

ቻናሉ ጆይን ብለው ይቀላቀሉ

https://t.me/menhajulhaq
134 viewsedited  20:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 08:41:29 አሰላሙ ዓለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱህ

ውድ የዚህ የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች። እንኳን ለተከበረውና ለታላቁ የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልን ከብዙ ጊዜ መጥፋት ቡሀላ በአዲስ መልኩ አዳዲስ እለታዊ ፕሮግራሞችን ይዘን ወናንተ የምናደርስ ይሆናል! የፕሮግራሞቹ ዝርዝርም በይበልጥ የምናሳውቅ ይሆናል። በጊዜያዊነት
1) ረመዷን የመዳኛው ወር በሚል
ታላቁ ረመዷንን የተመለከቱ የመልእክተኛው ﷺ ሓዲሶች ይቀርባሉ።
2) ቁርኣን የልብ ብርሀን በሚል
ታላቁ ቁርዓንን የተመለከቱ ከቁርአን፣ መልእክተኛው ﷺ ሓዲሶችና ከተለያዩ ታላላቅ ኡለሞችን ንግግር የምናቋድስና ስብእናችን በቁርአን የተገነባ ይሆን ዘንዳ አስተማሪ ትምህሮች የምንለቅ ይሆናል!

ተጨማሪ ሌሎችም በርካታ እለታዊ ፕሮግራሞችን በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል።

በመሆኑም እርሶ የዚህ ተቋዳሽ ከሆኑ ሌሎችም ወንድም እህቶችን ወደዚህኛው የቴሌግራም ቻናል ኢንቫይት በማድረግና ሊንኩን ሼር በማድረግ መልካም ምንዳን ያግኙ"
(الدال على الخير كفاعله)
አሏህ ፆመው ከሚጠቀሙ ከቅርብ ባሮቹ ያድርገን


ሀሳብ አስተያየታችሁን ልታደርሱን ለግሱን!

የቻናሉ ተስፈንጣሪ ሊንክ ይኸውና
Join and share
https://t.me/menhajulhaq

https://t.me/menhajulhaq

https://t.me/menhajulhaq
460 viewsedited  05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-08 16:43:04 "የዛኔ (በሰሓቦች ጊዜ) ዲን ያልነበረ ዛሬ ዲን ሊሆን አይችልም!!"
ኢማሙ ማሊክ (ረሒመሁሏህ)

Join us
https://t.me/menhajulhaq
260 viewsedited  13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ