Get Mystery Box with random crypto!

ረመዷን የመዳኛው ወር ሓዲስ ቁጥር ሁለት: – የአሏህ መልእክተኛ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲ | ሚንሃጁል ሀቅ(منهج الحق)

ረመዷን የመዳኛው ወር
ሓዲስ ቁጥር ሁለት: –


የአሏህ መልእክተኛ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ:
"እስልምና በአምስት ነገራቶች ተገንብቷል፣ ከአሏህ በስተቀር በሓቅ የሚመለክ አምላክ አለመኖሩንና ሙሓመድም ﷺ የአሏህ መልእክተኛ መሆናቸው መመስከር፣ ሶላትን በስርአቱ አቋቁሞ መስገድ፣ ዘካን መስጠት፣ ሓጅን ማድረግና የረመዷንን ወር መፆም" ናቸው ብለዋል። ሓዲሱ(ኢማሙ ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

ይህን የመሰለ የዲነል ኢስላም ትልቁ ምሰሶ የሆነው የረመዷንን ወር አግኝቶ አለመጠቀም ትልቅ ኪሳራ ነው አሏህ ይጠብቀንና

Join and share
https://t.me/menhajulhaq

https://t.me/menhajulhaq