Get Mystery Box with random crypto!

ረመዷን የመዳኛ ወር ሓዲስ ቁጥር አንድ:– (የአሏህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም | ሚንሃጁል ሀቅ(منهج الحق)

ረመዷን የመዳኛ ወር
ሓዲስ ቁጥር አንድ:–


(የአሏህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ):– "ረመዷን የተባረከው ወር መጣላችሁ፣ እነሆ አሏህ ይህንን ወር መፆምን በናንተ ላይ ደነገገው፣ በዚህም ወር የሰማይ በሮች ይከፈታሉ፣ የእሳት (የጀሀነም) በሮችም ይዘጋሉ ,,,,"

አሏህ የጀነት በር ከሚከፈትላቸውና ጀሀነምን እርም ከሚደረግላቸው ባሮቹ ያድርገን።

ቻናሉ ጆይን ብለው ይቀላቀሉ

https://t.me/menhajulhaq