Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ ዓለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ የዚህ የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች። እንኳን ለተከ | ሚንሃጁል ሀቅ(منهج الحق)

አሰላሙ ዓለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱህ

ውድ የዚህ የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች። እንኳን ለተከበረውና ለታላቁ የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልን ከብዙ ጊዜ መጥፋት ቡሀላ በአዲስ መልኩ አዳዲስ እለታዊ ፕሮግራሞችን ይዘን ወናንተ የምናደርስ ይሆናል! የፕሮግራሞቹ ዝርዝርም በይበልጥ የምናሳውቅ ይሆናል። በጊዜያዊነት
1) ረመዷን የመዳኛው ወር በሚል
ታላቁ ረመዷንን የተመለከቱ የመልእክተኛው ﷺ ሓዲሶች ይቀርባሉ።
2) ቁርኣን የልብ ብርሀን በሚል
ታላቁ ቁርዓንን የተመለከቱ ከቁርአን፣ መልእክተኛው ﷺ ሓዲሶችና ከተለያዩ ታላላቅ ኡለሞችን ንግግር የምናቋድስና ስብእናችን በቁርአን የተገነባ ይሆን ዘንዳ አስተማሪ ትምህሮች የምንለቅ ይሆናል!

ተጨማሪ ሌሎችም በርካታ እለታዊ ፕሮግራሞችን በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል።

በመሆኑም እርሶ የዚህ ተቋዳሽ ከሆኑ ሌሎችም ወንድም እህቶችን ወደዚህኛው የቴሌግራም ቻናል ኢንቫይት በማድረግና ሊንኩን ሼር በማድረግ መልካም ምንዳን ያግኙ"
(الدال على الخير كفاعله)
አሏህ ፆመው ከሚጠቀሙ ከቅርብ ባሮቹ ያድርገን


ሀሳብ አስተያየታችሁን ልታደርሱን ለግሱን!

የቻናሉ ተስፈንጣሪ ሊንክ ይኸውና
Join and share
https://t.me/menhajulhaq

https://t.me/menhajulhaq

https://t.me/menhajulhaq