Get Mystery Box with random crypto!

ረመዷን የመዳኛው ወር ሓዲስ ቁጥር ሶስት: – የአሏህ መልእክተኛ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ | ሚንሃጁል ሀቅ(منهج الحق)

ረመዷን የመዳኛው ወር
ሓዲስ ቁጥር ሶስት: –
የአሏህ መልእክተኛ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ:

" የኣደም ልጅ ስራዎች ሁሉም መልካም ምንዳቸው በአስር አምሳያቸው እስከ ሰባት መቶ እጥፍ ድረስ ይባዛሉ። አሏህም እንዲህ አለ: – ፆም ሲቀር ፆም የኔ ነው ምንዳውም ምመነዳው እኔው ነኝ"አለ። ስሜቱንና ምግቡን ለኔ ብሎ ይተዋልና።
ለፆመኛ ሁለት ደስታዎች አሉት አንደኛው በሚያፈጥርበት ጊዜና ሌላኛው ደግሞ ጌታውን በሚገናኝበት ጊዜ፣ ከፆመኛ ከአፉ የሚወጣ ትንፋሽ አሏህ ዘንድ ከሚስክ ሽቶ በላይ የሚያውድ ነው"
(ኢማሙ ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

https://t.me/menhajulhaq

https://t.me/menhajulhaq