Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላ | ሚንሃጁል ሀቅ(منهج الحق)

አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ።
በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል።
መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል
(ነቢያችን)

https://t.me/SUNAJOIN