Get Mystery Box with random crypto!

ሚንሃጁል ሀቅ(منهج الحق)

የቴሌግራም ቻናል አርማ menhajulhaq — ሚንሃጁል ሀቅ(منهج الحق)
የቴሌግራም ቻናል አርማ menhajulhaq — ሚንሃጁል ሀቅ(منهج الحق)
የሰርጥ አድራሻ: @menhajulhaq
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 202
የሰርጥ መግለጫ

የቻናሉ አላማ ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ማሰራጨት ነው።
ከሚሰራጩት ትምህርቶች መሀከል:
1) በተለያዩ በሱንና ኡስታዞች የተቀሩ የኪታብ ሪከርዶች እና በተለያዩ በሱንና ዳኢዎች የተደረጉ ሙሀደራዎች መልቀቅ ዋናው ስራው ነው።
2) የተለያዩ የትላልቅ ኪታቦችና የአጫጭር ረሳኢሎች pdf
3)ጣፋጭ ግጥም

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-01-31 22:25:03 《መልካም ወንድም በችግር ግዜ ላንተ እጅግ አሳሳቢ እና መደጋፊያህ ነው!》
"(አላህም) ለሙሳ፦«ጡንቻህን በወንድምህ በእርግጥ እናበረታለን። (አለ)"
【አልቀሰስ፡35】

https://t.me/menhajulhaq
312 views19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-17 17:27:02 በህይወታችን በተደጋጋሚ ከምንፈፅማቸው ፀያፍ ስህተቶች ውስጥ አንዱ የሌሎችን ሚስጥር መዝራት ነው። የሚገርመው የራሳችን ሚስጥር ያመንነው ሰው ለሌላ ቢያወጣብን የማንወድ ሆነን ሳለ ለሌሎች አለመታመናችን ነው። አስገዳጅ ሁኔታ ካልገጠመ በስተቀር የሌላን ሰው ሚስጥር ለባልም ይሁን ለሚስት፣ ለቅርብም ይሁን ለሩቅ ማውጣት አይገባም። የጓደኛውን ሚስጥር እንደ ዋዛ ለሚስቱ ይነግራል። ሚስቱ ለቅርብ ጓደኛዋ፣ ያቺ ደግሞ ለሌላ ቅርብ ጓደኛዋ ወይም ለባሏ፣ ... እያለ ያደባባይ ሚስጥር ይሆናል። የቤቷን መከፋት ለጓደኛዋ ትነግራለች። ወ/ሮ ጓደኛ ለባሏ፣ እሱ ለጓደኛው፣ ... እያለ መጨረሻ መቆራረጥ፣ መቀያየም ያስከትላል። ከዚህ አይነት ጥፋት የሚተርፈው ከስንት አንድ ነው። ከመሰል ጥፋቶች ላይ ላለመውደቅ ይህንን የነብዩን (ﷺ) ሐዲሥ ማስታወስና መተግበር ተገቢ ነው፦
لا يُؤْمِنُ أحَدُكُمْ، حتّى يُحِبَّ لأخِيهِ ما يُحِبُّ لِنَفْسِهِ
{አንዳችሁ ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስከሚወድ ድረስ አያምንም።} [ቡኻሪ]

ሚስጥርህ እንዲጠበቅ ትውዳለህ ኣ? እንግዲያውስ የሌሎችን ሚስጥር ጠብቅ። ለራስህ የምትጠላውንም በወንድምህ ላይ አትፈፅም። ሚስጥርህ ወጥቶ ማግኘት እንደማትፈልግ ነጋሪ አያሻም። ልክ እንዲሁ ወንድምህም ሚስጥሩን ስትዘራበት ድንገት ቢደርስ ምን እንደሚሰማው አሰብ። ያመንከው እንዲከዳህ እንደማትፈልገው አንተም ላመነህ ታመን። የስነ ምግባር፣ የሞራል ቁንጮ የሆኑት ውዱ ነብይ (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፦
أدِّ الأمانةَ إلى منِ ائتمنَكَ، ولا تخُنْ من خانَكَ
"አምኖ ለሰጠህ አማናውን አድርስ። የካደህን አትካድ።] [አሶሒሐህ፡ 423]
=
ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/IbnuMunewor
482 views14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-15 22:39:15 #እራሳችንን_እንፈትሽ!
#ሰላመቱ_አስ_ሰድር
ፉደይል ኢብኑ ዒያድ(183 /ሂ የሞቱ) ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦
"ማንኛውም ሰው የበላይነት እና ስልጣንን አይሻም ሰዎችን ፦
① ቢመቃኝ፣
② (በበደል)ወሰን ቢያልፍባቸው፣
③ የነርሱን ነውር ቢከታተል እና
④ ከሱ ዉጭ ሌሎች በኸይር እንዲዘከሩ ቢጠላ እንጂ።"
ጃሚዑል በያን አል ዒልም … (1/579)

Join and share
https://t.me/menhajulhaq
2.0K views19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-08 08:07:28 መልእክት ለሙስሊሟ እህት!!!
"እህቴ ሆይ ኢስላም ላንቺ የሰጠሽን ክብርና ልእልና እርካሽ በሆኑ ዱንያዊና ስሜታዊ ጥቅሞች አትቀይሪው! ዲንሽ የምትከበሪበት እንጂ የምታፍሪበት ዲን አይደለም! ወሏሂ ዲናችን ባዘዘሽ መሰረት ሒጃብሽ ከለበስሽና አጠቃላይ በኢስላማዊ ኣደብ የሓያእን ካባ ከተላበስሽ ከማንም በላይ ልኡልና እንቁ አንቺ ነሽ። የዱንያም ይሁን የአኼራ ስኬት የምታገኙውም ኢስላም ባዘዘሽ መልኩ ስትኖሪ ነውና። በሒጃብሽና በሓያእሽ በልቅናው ጎዳና ተጓዢ።"
ሼር
https://t.me/menhajulhaq
501 views05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-05 09:11:38
انا لله وإنا إليه راجعون
وفاة العلامة بقية السلف القامة سماحة الوالد الشيخ صالح اللحيدان
رحمه الله رحمة واسعة وغفر له وجزاه عنا خير الجزاء وأدخله فسيح جناته ورزق أهله الصبر والسلوان
كان من أحب العلماء إلى قلبي

قال رسول الله صلى الله عليه و سلم :
(إِنَّ اللهَ لَا يَقْبِضُ الْعِلْمَ انْتِزَاعًا يَنْتَزِعُهُ مِنَ النَّاسِ، وَلَكِنْ يَقْبِضُ الْعِلْمَ بِقَبْضِ الْعُلَمَاءِ، حَتَّى إِذَا لَمْ يَتْرُكْ عَالِمًا، اتَّخَذَ النَّاسُ رُءُوسًا جُهَّالًا، فَسُئِلُوا فَأَفْتَوْا بِغَيْرِ عِلْمٍ، فَضَلُّوا وَأَضَلُّوا) (متفق عليه).
ኢና ሊላሂ ወኢንና ኢለይሂ ራጂዑን
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊሕ አልሉሓይዳን ወደ አኼራ መሄዳቸው ተሰምቷል።
አሏህ ቀብራቸውን የጀነት ጨፌ ያድርግላቸው

https://t.me/menhajulhaq
295 views06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-31 13:30:51 "አንዲትን ሴት ባለቤቷ የተለያዩ የተጠሉ (ሙንከር ከሆኑ) መሰብሰቢያ ቦታዎች ላይ ከመሳተፈ ስለከለከላት ልትቆጣ አይፈቀድላትም, በል እንደውም አሏህ እንደዚህ አይነት ከወንጀል የሚጠብቃት የሆነ ባል ስላገራላት አሏህን ልታመሰግን ይገባታል።"
الشيخ ابن عثبمين (رحمه الله)
سلسلة اللقاء الشهرى [٦٦]

https://t.me/menhajulhaq
348 viewsedited  10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-30 13:11:03 @umu_Abdurahman
https://t.me/joi


https://chat.whatsapp.com/L6WFWeDUHpYBdskJDx8tjt


https://t.me/joinchat/avGC7n_thxEwYzQ0
272 views10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-28 22:19:12 ጤንነታችን እንጠብቅ
"ከወንጀል መራቅ ጤናማነት ሲሆን ወንጀል ላይ መውደቅ ግን በላእ ነው"
ሸይኽ ዐብዱር‘ረዛቅ አል–በድር (ሓፊዘሁሏህ)

ጆይን በማለት ተቀላቀሉ
https://t.me/menhajulhaq
766 viewsedited  19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-24 22:20:02 "ያንተን ቅንነትና ለማንም መልካምን ማሰብህ ሞኝነት ይመስላቸው ይሆናል። ከዛም ስነ ልቦናህ ለመጉዳት ይዳዳሉ!!!ነገር ግን ይህን አጋጣሚ ተጠቅመው መልካምነትን ካንተ ቢማሩ ይበልጥ አትራፊ በሆኑ ነበር።"

Join us
https://t.me/menhajulhaq
297 viewsedited  19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 22:13:48 "ዲን ማለት የአሏህ ኪታብና የመልእክተኛው ፈለግ በቀደምት ትውልዶች አረዳድ መገንዘብና በተግባር ማዋል ነው። ካልሆነ ሙግታችን ብቻ ዲነኛ አያስደርገንም።
አስተውሉ ቀደምት ሰለፎች ትንሽም ቢሆን ያወቁትን ነገር ወደ ተግባር በመለወጥ ላይ አቻ አነበራቸውም ሚያሳስባቸው የእውቀታቸው መብዛት ሳይሆን የተግባራቸው መስተካከል ነበር። ታዳ አሏህም አላሳፈራቸውም በእውቀትም መጥቀው ተግባሩንም ተክነውበት ጀሊሉ ከመረጣቸው ምርጥ ትውልዶች ሆነዋል።

ወደኛ ትውልድ መለስ ብለን እንየው ከእውቀትም እውቀታችን ያልተስተካከል በተግባርም በምላሳችን ዲነኛ ከመምሰል ውጪ የእውነት ለጌታችን ትእዛዝ ያልተዋደቅን። በራሳችን እጅ እራሳችንን ለኪሳራ ያጋለጥን ምንኛ ሚስኪን ሕዝቦች ነን?
አሏህ ድክመታችን አይቶ ይቅርታውን ያውርድልን በዲኑም ከሚፀኑት ያድርገን!!!

Join&share
https://t.me/menhajulhaq
449 viewsedited  19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ