Get Mystery Box with random crypto!

'አንዲትን ሴት ባለቤቷ የተለያዩ የተጠሉ (ሙንከር ከሆኑ) መሰብሰቢያ ቦታዎች ላይ ከመሳተፈ ስለከለ | ሚንሃጁል ሀቅ(منهج الحق)

"አንዲትን ሴት ባለቤቷ የተለያዩ የተጠሉ (ሙንከር ከሆኑ) መሰብሰቢያ ቦታዎች ላይ ከመሳተፈ ስለከለከላት ልትቆጣ አይፈቀድላትም, በል እንደውም አሏህ እንደዚህ አይነት ከወንጀል የሚጠብቃት የሆነ ባል ስላገራላት አሏህን ልታመሰግን ይገባታል።"
الشيخ ابن عثبمين (رحمه الله)
سلسلة اللقاء الشهرى [٦٦]

https://t.me/menhajulhaq