Get Mystery Box with random crypto!

መልእክት ለሙስሊሟ እህት!!! 'እህቴ ሆይ ኢስላም ላንቺ የሰጠሽን ክብርና ልእልና እርካሽ በሆኑ ዱ | ሚንሃጁል ሀቅ(منهج الحق)

መልእክት ለሙስሊሟ እህት!!!
"እህቴ ሆይ ኢስላም ላንቺ የሰጠሽን ክብርና ልእልና እርካሽ በሆኑ ዱንያዊና ስሜታዊ ጥቅሞች አትቀይሪው! ዲንሽ የምትከበሪበት እንጂ የምታፍሪበት ዲን አይደለም! ወሏሂ ዲናችን ባዘዘሽ መሰረት ሒጃብሽ ከለበስሽና አጠቃላይ በኢስላማዊ ኣደብ የሓያእን ካባ ከተላበስሽ ከማንም በላይ ልኡልና እንቁ አንቺ ነሽ። የዱንያም ይሁን የአኼራ ስኬት የምታገኙውም ኢስላም ባዘዘሽ መልኩ ስትኖሪ ነውና። በሒጃብሽና በሓያእሽ በልቅናው ጎዳና ተጓዢ።"
ሼር
https://t.me/menhajulhaq