#እራሳችንን_እንፈትሽ! #ሰላመቱ_አስ_ሰድር ፉደይል ኢብኑ ዒያድ(183 /ሂ የሞቱ) ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦ "ማንኛውም ሰው የበላይነት እና ስልጣንን አይሻም ሰዎችን ፦ ① ቢመቃኝ፣ ② (በበደል)ወሰን ቢያልፍባቸው፣ ③ የነርሱን ነውር ቢከታተል እና ④ ከሱ ዉጭ ሌሎች በኸይር እንዲዘከሩ ቢጠላ እንጂ።" ጃሚዑል በያን አል ዒልም … (1/579) Join and share https://t.me/menhajulhaq 2.0K views19:39