Get Mystery Box with random crypto!

MAME OFFICIAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ mame_al_huda — MAME OFFICIAL M
የቴሌግራም ቻናል አርማ mame_al_huda — MAME OFFICIAL
የሰርጥ አድራሻ: @mame_al_huda
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 919
የሰርጥ መግለጫ

💚☝☝☝☝
በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
#tiktok
https://vm.tiktok.com/ZMFvF1G3U/

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-14 23:00:45 #በሰዎች #ንግግር #ልብህ #ይሰበራል ?

#መፍትሔው በእጅህ ነው ••
ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው በፊትህ ድፍት ብለህ ሃያሉን ጌታ ለምነው ታላቅ በሆነ ነገር ልብህ ሲወጠር ለትናንሽ ነገሮች ቦታ አትሰጥም ።

ባጣሃው ነገር ከማዘን ባለህ ነገር ተፅናና
ሰዎች በሚሉት አሉባልታ ነብዩ ﷺ ልባቸው እንዳይጎዳ አላህ እንዲህ ይላቸዋል ፦

#አንተም በሚሉት ነገር ልብህ የሚጠብ መሆኑን በእርግጥ እናውቃለን

ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆችም ሁን[] እውነቱም ሞት እስኪመጣ ድረስ ጌታህን ተገዛ {} አል_ሒጅር፥97-99


SHARE SHARE
265 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 22:57:26 አራት ነገሮች የቀልብ ጨለማን ያመጣሉ ።

ያለ ልክ ጠግቦ መመገብ
አላህን ከማይፈራ ጓደኛ ጋር መግጠም
ያለፈ ወንጀልን አለማስታወስ
በማይቋጭ ምኞት መባዘን ናቸው

ነገር ግን በዐንፃሩ ደሞ አራት ነገሮች የቀልብ ብርሀን ያስገኛሉ

ጠግቦ አለመመገብ
አላህን ፈሪ ከሆኑ ጓደኞች ጋር መግጠም
ያለፈውን ወንጀል እያስታወሱ መፀፀት
ምኞትን ማሳጠር ፣ በሀሳብ አለመባዘን ናቸው


አብደላ ኢብኑ መስዑድ
237 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 22:52:41
የማለዳ ሀዲስ
#ተውሒድ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

 ﴿أتانِي جِبْرِيلُ عليه السَّلامُ، فَقالَ: مَن ماتَ مِن أُمَّتِكَ لا يُشْرِكُ باللَّهِ شيئًا دَخَلَ الجَنَّةَ،﴾

“ጅብሪል (عليه السلام) መጣኝና እንዲህ አለኝ፦ ከህዝቦችህ በአላህ ላይ ምንም ሳያጋራ የሞተ ጀነት ገባ።”

ቡኻሪ ዘግበውታል: 2388
215 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 22:52:16 በመሄዱ ላይ የቆረጠ
እሱን በመርሳት ላይ ቁረጥ/ወስን
ሳታውቀው በፊት ደስተኛ ሆነህ
ትኖር እንደነበርም አትርሳ…
199 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 23:05:21 " መሬትን በሚያክል ስህተት
ይዞ በኔ ላይ ምንም ነገር ሳያጋራ
የተገናኘኝ ሰው ‥ በዛው ልክ ምህረት
እገናኘዋለሁ ።"
[አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ]

379 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 21:25:35
በከርበላው ሸሂዶች የነብያችንﷺ ውድ የልጅ ልጅ ፣ በፋጢመቱል በቱል ዓለይሃ ሰላም እና ሠይዲና ዓሊይ(ረ.ዐ) ልጅ ሠይዲና ሁሰይን እና ቤተሰቦች ሞት ሺአዎች ከልክ በላይ ያዝናሉና እኛ ሙስሊሞች ማዘን የለብንም ለማለት የሚዳዱ ሰዎች አሉ::

ይህ ማለት እኮ ነብዩሏህ ኢሳን ዓለይሂ ሰላም ከፊሎች ጌታ አድርገው ይገዙዋቸዋል ከፊሎቹ የጌታ ልጅ ናቸው ስለሚሉ እኛ ሙስሊሞች ልንወዳቸው አይገባም እንደማለት ነው::

ሱፍይ ይሁን ፣ ሱኒይ ፣ ሺአ ይሁን ፣ ወሃብይ ማንኛውም ሙስሊም ነኝ የሚል ሰው ሁሉ በሐቢቢﷺ ውድ ልጅ ሠይዲና ሁሰይን ዓለይሂ ሰላም ሞ"ት ካላዘነ ፣ ከርበላ ሲባል ልቡ ካልተሰበረ ፣ አይኑ እምባ ካላቀረረ ፣ እምባ ካላፈሰሰ እራሱን ይመርምር።

ያኔ በአሕለል በይቱና በዲነል ኢስላም ላይ ፈተና ሲያደርሱ የነበሩት ሰዎች ቢጤያቸው አሁንም ድረስ አሉ:: ትክክልኛውን የአህለል ሱናህ መስመር አስቀጣዮቹን ፣ አሕለል በይቶችን እና ወዳጆቻቸውን በጭፍን ይጠላሉ:: ክብራቸውን ያጎድፋሉ:: መሻኢኾቹ ግን ያኔ ሠይዲና ሁሰይን ዓለይሂ ሰላም በሀቅ ላይ ፀንተው እንድሞቱት ቢሞቱም ከሀቅ ፍንክች አይሉም::

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመርን ባለስልጣኖቹ ደውለው ሲያስፈራሩዋችው "እኔ እኮ ዑመር ነኝ አንተ አታዘኝም" እንዳሉት ነው:: ከጌታቸው ውጪ ለማንም አያጎብድዱም:: እስልምና ከፍ የሚለው በጀግኖች ነው ብለዋል የሱመያው መስጂድ ኢማም ሸይኽ ሰዒድ ረሂመሁሏህ:: እመነኝ ሀቅ ሁሌም challenge አለው:: ሁሌም ጁህድ ይፈልጋል:: at the end of the day ግን ሁሌም አሸናፊ ነውና ጀገን በል የሸኾቹ ወዳጅ::
381 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 21:25:35
235 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 21:25:34
ጥሩ ስራ የሚሰራ ሰው ሲታይ ከአንተ ጋር ነኝ ሲባል ጥሩ ነው አሉ ሠይዲ ወመውላየ ሸምሰዲነል አብሬትይ::

አብዛኛዎቻችን ግን ከዚህ ተቃራኒ ነን:: ጥሩ የሚሰራውን ሰው አደናቅፈን ልንጥለው እንፈልጋለን:: ወይንም ያየነውን ጥሩ ነገር ለራሳችን ልናደርገው እንከጅላለን:: ነብስያችን የተበለጠች ስለሚመስላት ልንደግፈው ፋንታ እንሀስዳዋለን እንመቀኘዋለን:: ሰው የተሻለ ጥሩ ሀሳብ እንኳ ሲያመጣ ሀሳቡ ከእኛ ባለመምጣቱ እንናደዳለን ላለመቀበል ምክንያት እንደረድራለን::

ነብስያ ብዙ አይነት ሸሮች አሏት:: ቆም ብልን ከራሳችን ጋር ካልተሳሰብንና እራሳችንን ካላረምን ነብስያችንን ዝቅ ማድረግ አንችልም:: ነብስያችን ዝቅ ካላለች ሩሓችን ከፍ አትልም::
222 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 21:25:34
اللهم صل على محمد اصل اللامعات
فلك السادات وعلى اله سبيل النجاة

عند مولده نكست الأصنام
غاضت البحير من معانى الأثام
وخمد النار بين الفرس اللئام
وظهر الحق واينع الاحكام اخضرت جميعا أرض الهدات

اضاء وجهه شدة الظلام
كقطعة البدر في سير التمام
ما اضاء به مسجد الحرام
جمع وعلى في كل المرام وزينت يوما جميع الجنات

رجم الشياطين في سماء الدنيا
حتا قد احست بالم القصيا
قبل بلوغها لسمع والرؤيا
حفظا للأمت عن أحبار العليا قد بسطت به كل الحسنات
198 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 21:23:53
ጥቂ ውብ ስንኞች ከአብሬትይ|| መድህ
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀

መውላ ሰሊ ወሰሊሚ ዓላ ሳዲቂል አሚኒ
ሙሐመዲን ኸይሪል ወራ ዚል አኽላቂል መከመሊ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

ያሠይዲ ያሙረቢ አንተ ሩሒ ፊ ጀሠዲ
ሠማሑከ የሠዓኒ ገይረ ደይቂ ወአጀሊ

ወሺፋኢ ዒንደ ደይቂ ወመፍረሒ ዒንደ ሑዝኒ
አንተ አቢ ቢላ ኢሽካል ሊልየቲሚ ወልّጡፈይሊ

ላ ተትሩክኒ በይነል ሊአም ሙገፈለን ሚነል ኒያም
ያ ሠይዲ ያ ሙጅተባ ዒንደል ለጢፊል ጀሊሊ

ወአሥማኡከ ሸራቡና ወአውሳፉከ ራሓቱና
ፊራቁከ መማቱና ቢላ ሸኪ ተሸኩሊ

ወተፈደል ቢልሠማሒ ዒንደል ዚክሪ ወልኢምዳሒ
ወሢዕ ለና ሚን ጀናሒ መዓል ዐይቢ ወልኸለሊ
186 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ