Get Mystery Box with random crypto!

MAME OFFICIAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ mame_al_huda — MAME OFFICIAL M
የቴሌግራም ቻናል አርማ mame_al_huda — MAME OFFICIAL
የሰርጥ አድራሻ: @mame_al_huda
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 919
የሰርጥ መግለጫ

💚☝☝☝☝
በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
#tiktok
https://vm.tiktok.com/ZMFvF1G3U/

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-05 21:23:20
አሏህ ያሻውን ሰሪ ነው:: ነገራቶችን ለመቀያየር ከፈለገ ሰበብ አስባብም አይፈልግም:: ያለ ግምት ያሻውን የሚሰራ ጌታ ነው:: የተፈጠረውን ነገር ሁሉ ወደ አሏህ እናስጠጋው:: ብዙም መረበሽ የለብንም ያደረገበትን ምክንያት ጀሊሉ ያውቃል:: እኛ የማናውቀውን ሁሉ አዋቂ ጌታ ነው:: ሲፈልግ በቅፅበት ነገራቶችን መቀያየር የሚችል ጌታ ነው:: ወደ ራሳችን መለስ እያልንም እንይ::

አስሃቡል ካህፍ ወደ ዋሻው በገቡበት ቀን ሃገራቸው ሙሉ ለሙሉ የኩፍ*ር ጨለማ ወርሷት ነበር:: በገሃድ የአሏህን ስም መጥራት ወንጀል ነበር:: እነሱ ለግማሽ ቀን ወይም ለ አንድ ቀን ተኝተው ሲነሱ ሃገሪቱ ሁሉ በኢስላም ኑር አብርታ ጠበቀቻቸው:: በእርግጥ ለሌላው ህዝብ ግማሽ ቀን ሳይሆን 300 አመታት ተቆጥረው ነበር:: አሏህ ጋር ግን ግማሽ ቀኑም 300 አመቱም ያው ነው:: የመሻኢኾቻችንን አደብ ፣ሰብር እና መንገድ ተከትለን ሀቁን ከፍ እናደርገዋለን:: እና አብሽሩ ኑስራው ቅርብ ነው:: በዱዓ በአዝካር እንታገዝ::
189 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 21:12:52
ሙፍቲሀችን በመልካም ሁኔታ ላይ ናቸው , ለሀገር ዱዓ እና ያሲን ይዘዋል
190 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 21:11:52
191 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 21:11:04
ነቢ ውዴ
~~~~~
እንቁ መሆንዎን ነቢ
ለአለም ለመመስከር ውዴ
ቀለባችን ሆኗል ነቢ
ማወደስ መዘከር ውዴ
ላንቱ ያለን ቦታ ነቢ
በምን ተውስፎ ውዴ
በስስት ሚያዮ ነቢ
ኡመቱ ተንሰፍስፎ ውዴ
አንቱን አንቱን ብሎ ነቢ
ከአቅሉ ተነጠለ ውዴ
በኢሽቃው ደውጊያ ነቢ
እየተቃጠሉ ውዴ
እንዳንቱ የምለው ነቢ
ከሌላው ለይቼ ውዴ
ሳላይ ውደጄዎ ነው ነቢ
ዝናውን ሰምቼ ውዴ
ያዱረተል በይዷ ውዴ
ያቁረተል አይኒ ነቢﷺ
@mehaba_Islame || መሀባ_ኢስላም
231 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 21:35:45
የኢትዮጵያ ሸሪዓ ጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኛ የሆኑት ሸይኽ ዑመር ኢማም ከእስር ከተፈቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአስ-ሱና ቲቪ ጋር ልዩ ቆይታ አድርገዋል።
በቆይታችን ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ በርከት ያሉ ሃሳቦችን አንስተንላቸው ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥተውናል።
በቤታቸው ተገኝተን ያደረግነውን ቆይታ ነገ በዩቲዩብ ቻናላችን ይጠብቁን።
የኢትዮጵያ ሸሪዓ ጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኛ የሆኑት ሸይኽ ዑመር ኢማም ከእስር ከተፈቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአስ-ሱና ቲቪ ጋር ልዩ ቆይታ አድርገዋል።
በቆይታችን ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ በርከት ያሉ ሃሳቦችን አንስተንላቸው ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥተውናል።
በቤታቸው ተገኝተን ያደረግነውን ቆይታ ነገ በዩቲዩብ ቻናላችን ይጠብቁን።
*****
አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ قناة السنة نهج الاعتدال
As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' ||
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCnUcEEmMpVeXIoW01gKnxIQ
የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉ
https://www.facebook.com/AssunnahTVOfficial
የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን Join ያድርጉ
https://t.me/AssunnahTVOfficial
አስተያየትና ምክረዎን ለመለገስ በWhatsapp ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በመደወል ያድርሱን
+251 90 300 0102
374 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 22:22:42 ምን ይፈልጋሉ?
321 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 22:07:56
በየትኛውም በማንኛውም ሁኔታ ላይ እንኳ ቢሁኑ ሁሌም ከረሱላችን(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሱና ሳይወጡ ፈገግ ይላሉ የኔ ሙፍቲ

ለዚህ ነው ይበልጥ ውዴታችን የሚጨምረው!

@IkhlassTube
292 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 23:32:01
ለስልጣኖ የወደዶት ካለ እንጃለቱ

እኛ ግን ፍቅሮን አባትነቶን ኢልሞን ነውና ውድድ ያረግነው ከቻሉ እሱን ለመውሰድ ይሞክሩ

ከአላህ በቀር የትኛውም ምድራዊ ሀይል ከልባችን መጅሊስ ሊያወርዶት አይችልም

@IkhlassTube
299 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 20:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 23:32:01
ገንዘብ ሲናገር ፍትህ ዝም ይላል

እነ ሸህ ቃሲም ማክሰኞ ጠዋት ተያዙ ረቡዕ ፍርድቤት ቀርበው የ5ሺ ብር ዋስትና ተፈቀደላቸው ፖሊስ መልሶ ይግባኝ ጠየቀ ሃሙስ 9 ሰአት ድጋሚ ፍርድ ቤት ቀረቡ የፖሊስ ይግባኝ ውድቅ ሆነ። የዋስትናው ብር ተከፍሎ የፍርድ ቤት ፕሮሰስ አልቆ ፖሊሱ መፈቻ እንዲፈርም ቢሮው ሲኬድ የለም ተብለው አደሩ፣ ዛሬ ጁመዓ ጠዋት ይፈታሉ ተብሎ ሲጠበቅ ፖሊስ አሁን ሁለተኛ ዙር ይግባኝ በሰበር ፕሎት ጠየቀ ፍርድ ቤቱ ለሰኞ 4 ሰአት ቀጠሮ ሰጠ። የተፈለገውም ይኸው ነው ያለ ወንጀላቸው የታሰሩ ሸይኾች ፍርድ ቤቱ ቢለቃቸውም ፖሊስ አልፈታም ብሎ ይግባኝ እየደራረበ ያንገላታቸው ይዟል። ሰሚ ተመልካቹ እውነተኛ ፍርድ ሰጪው አላህ ነው። ይህም በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ታሪክ መዝገብ ላይ ሰፍሯል። አላህም ዘንድ ተመዝግቧል። አላህ ይፈርዳል።

@IkhlassTube
250 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 20:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 23:32:01
የፍርድ ቤት ውሎ

የወሓቢዝምን አደገኛ እስልምና አጥፊነት በማጋለጣቸዉ ለዕስር የተዳረጉት በቅርቡ ፍርድ ቤት ቀርበዉ ወንጀል ሲታጣባቸዉ በዋስ እንዲፈቱ ካዘዘ በሗላ ፖሊስ ወንጀል ለማፈላለግ በሰበር ችሎት ይግባኝ ተጠይቆባቸው የነበሩት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ ም /ቤት ዋና ፀሀፊ ሸይኽ ቃሲም ዕና የሸሪዓ ፍርድቤት ፕሬዝደንት ኢማም ዑመር ይማም (ኮምቦልቻ) ዛሬ በዋለዉ ችሎት ፍርድ ቤቱ ለሰኞ 4 ሰዓት ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱን ታዉቋል ።

@IkhlassTube
225 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 20:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ