Get Mystery Box with random crypto!

ነቢ ውዴ ~~~~~ እንቁ መሆንዎን ነቢ ለአለም ለመመስከር ውዴ | MAME OFFICIAL

ነቢ ውዴ
~~~~~
እንቁ መሆንዎን ነቢ
ለአለም ለመመስከር ውዴ
ቀለባችን ሆኗል ነቢ
ማወደስ መዘከር ውዴ
ላንቱ ያለን ቦታ ነቢ
በምን ተውስፎ ውዴ
በስስት ሚያዮ ነቢ
ኡመቱ ተንሰፍስፎ ውዴ
አንቱን አንቱን ብሎ ነቢ
ከአቅሉ ተነጠለ ውዴ
በኢሽቃው ደውጊያ ነቢ
እየተቃጠሉ ውዴ
እንዳንቱ የምለው ነቢ
ከሌላው ለይቼ ውዴ
ሳላይ ውደጄዎ ነው ነቢ
ዝናውን ሰምቼ ውዴ
ያዱረተል በይዷ ውዴ
ያቁረተል አይኒ ነቢﷺ
@mehaba_Islame || መሀባ_ኢስላም