የማለዳ ሀዲስ #ተውሒድ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أتانِي جِبْرِيلُ عليه السَّلامُ، فَقالَ: مَن ماتَ مِن أُمَّتِكَ لا يُشْرِكُ باللَّهِ شيئًا دَخَلَ الجَنَّةَ،﴾ “ጅብሪል (عليه السلام) መጣኝና እንዲህ አለኝ፦ ከህዝቦችህ በአላህ ላይ ምንም ሳያጋራ የሞተ ጀነት ገባ።” ቡኻሪ ዘግበውታል: 2388 215 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 19:52