Get Mystery Box with random crypto!

አራት ነገሮች የቀልብ ጨለማን ያመጣሉ ። ያለ ልክ ጠግቦ መመገብ አላህን ከማይፈራ ጓደኛ | MAME OFFICIAL

አራት ነገሮች የቀልብ ጨለማን ያመጣሉ ።

ያለ ልክ ጠግቦ መመገብ
አላህን ከማይፈራ ጓደኛ ጋር መግጠም
ያለፈ ወንጀልን አለማስታወስ
በማይቋጭ ምኞት መባዘን ናቸው

ነገር ግን በዐንፃሩ ደሞ አራት ነገሮች የቀልብ ብርሀን ያስገኛሉ

ጠግቦ አለመመገብ
አላህን ፈሪ ከሆኑ ጓደኞች ጋር መግጠም
ያለፈውን ወንጀል እያስታወሱ መፀፀት
ምኞትን ማሳጠር ፣ በሀሳብ አለመባዘን ናቸው


አብደላ ኢብኑ መስዑድ