#በሰዎች #ንግግር #ልብህ #ይሰበራል ? #መፍትሔው በእጅህ ነው •• ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው በፊትህ ድፍት ብለህ ሃያሉን ጌታ ለምነው ታላቅ በሆነ ነገር ልብህ ሲወጠር ለትናንሽ ነገሮች ቦታ አትሰጥም ። ባጣሃው ነገር ከማዘን ባለህ ነገር ተፅናና ሰዎች በሚሉት አሉባልታ ነብዩ ﷺ ልባቸው እንዳይጎዳ አላህ እንዲህ ይላቸዋል ፦ #አንተም በሚሉት ነገር ልብህ የሚጠብ መሆኑን በእርግጥ እናውቃለን ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆችም ሁን[] እውነቱም ሞት እስኪመጣ ድረስ ጌታህን ተገዛ {} አል_ሒጅር፥97-99 SHARE SHARE 265 viewsmâmĭłă(ቀምጣላው) , 20:00