Get Mystery Box with random crypto!

ከፍታ ፖርታል KEFTA Portal

የቴሌግራም ቻናል አርማ keftaportal — ከፍታ ፖርታል KEFTA Portal
የቴሌግራም ቻናል አርማ keftaportal — ከፍታ ፖርታል KEFTA Portal
የሰርጥ አድራሻ: @keftaportal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.75K
የሰርጥ መግለጫ

https://t.me/KeftaPortalChat
ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የተሟላ መረጃ ለመስጠትና ለሥራቸው ስኬት የቆመ የመረጃ ማዕከል
ለበለጠ መረጃ :-
📞 6131
🌐 www.kefta.net
ከፍታ ቻናል https://t.me/KeftaPortalChat

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-16 10:33:04 ኒዮን ቢልዲንግ ኮንትራክተር

ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ሁሴን ፍቃዱ የግል ኢንተርፕራይዝ በመሆን በ2008 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች አጠቃላይ ኮንስትራክሽን፣ ሕንጻ ግንባታ እና የውሃ ሰፕላይ ሥራዎችን ይሠራል። ድርጅቱ ከሚሠጣቸው አገልግሎቶች አንዱ በኮንስትራክሽን ዘርፍ አጠቃላይ የሕንጻ ግንባታ ሲሆን፤ እንዲሁም በውሃ አቅርቦት ዙሪያ ደግሞ የከተሞች የውሃ ሰፕላይ ሥራዎች እንደ አጠቃላይ፣ በተለይ ደግሞ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ሥራዎች ላይ አገልግሎቱን ይሠጣል። ድርጅቱ ካጠናቀቃቸው…

https://kefta.2merkato.com/neon-building-contractor/
824 views07:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 10:33:04
799 views07:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 18:27:01 ኢንተርፕራይዞችን የሚያሳትፍ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ የብርሀን በር ቅድመ መጀመሪያ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከመንግስት ከተመደበለት መደበኛ እና የውስጥ ገቢ በጀት ለ2015 ዓ.ም. አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አይነት እቃዎችን ለመግዛት እና ስፌት ማሰፋት ይፈልጋል።

1 የደንብ ልብስ
2 አላቂ የትምህርት እቃዎች
3 አላቂ የቢሮ እቃዎች
4 ሌሎች አላቂ እቃዎች
5 አላቂ የህክምና እቃዎች
6 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች
7 ቋሚ እቃዎች ለመግዛት የሚፈልግ ስለሆነ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል

ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ከብርሀን በር ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ክፍል ከጠዋት 2:00- 7:00ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ። የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ሰነዱን አሽገው ዋናዉን እና ኮፒውን ለያይተው ጨረታዉ እስከሚከፈትበት ቀን ከጠዋት 4:30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላል።ጨረታዉ በ11ኛዉ በስራ ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፦
• ተጫራቾች የተጫረቱበትን እቃዎች ናሙና (ሳምፕል) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
• ተጫራቾች ውል ከመፈረማቸዉ በፊት የዉል ማስከበሪያ የተጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ አለባቸዉ።
• ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ ቫትን ጨምረዉ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረዉ መሞላት አለባቸው።
• ብርሀን በር የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በጨረታው ከሚቀርቡት የእቃዎች ብዛት አሸናፊ ከሆነው ድርጅት እስከ 20% ድረስ ለመቀነስ ወይም ለመር ብት አለው።
• ማንኛዉም ተጫራች ለናሙና /ለሳምፕል ያስያዘውን እቃዎች የጨረታ ውጤት ከተነገረ በኃላ 10 ቀናት ውስጥ መውሰድ አለበት ከዚህ ቀን ውጭ ዘግይቶ ለሚመጣ ተጫራች በቂ ማስቀመጫ ቦታ ስለሌለ ቢበላሽ አይጥ ቢበላው ሃላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናሳዉቃለን።
• ተጫራቾች የጨረታ ማስያዣ ሲፒኦ ዋናው ሰነድ ውስጥ ማስገባት አለበት።
• ከተቋሙ የገዛችሁት የጨረታ ሰነዶች በእያንዳንዱ ገፅ ላይ የድርጅቶን ማህተም ማድረግ ይኖርባቸዋል።
• ጥቃቅን እና አነስተኛ የሆናችሁ ከምታመርቱበት ውጪ የምትወዳደሩ ከሆነ ሲፒኦ እና ሰነድ መግዛት ይኖርባቸዋል።
• ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
• አድራሻ፡- አጠና ተራ ወረዳ10 ከተቃጠለው ህንፃ ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር 0112792458 /0112739672


ለበለጠ መረጃ https://tender.2merkato.com/tenders/62f21eb22562a546f6cfc271?lang=am ይመልከቱ ወይም 6131ይደውሉ።

ከፍታ - በ2merkato.com (http://2merkato.com/) የተሠራ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች የገበያ መረጃ በማግኘት ሥራቸውን እንዲያሳድጉ እና ቢዝነሳቸውን እንዲያሰፉ የሚረዳ የመረጃ ማዕከል ነው።

ከፍታ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶችን የሚያሳትፉ ጨረታዎች፣ ድርጅቶችን እና ገዥዎችን የሚያገናኝ መድረክ እና ድጋፍ እና መረጃ የሚሰጥ ማዕከል ነው። የበለጠ መረጃ ለማግኘት ድረ ገጻችንን kefta.2merkato.com ይጎብኙ።
815 views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 20:50:06 ቢ ኤም ኤች ጋርመንት

ድርጅቱ የተመሠረተው በ2006 ዓ.ም በአቶ ብርሃን ዲባባ እና በሁለት መሥራች አባላት ነው። ይህ ድርጅት የሚያመርታቸው ምርቶች አጠቃላይ የአልባሳት አይነቶች ናቸው። የሚያመርታቸው ምርቶች የህጻናት ሱሪ እና ጃኬቶች የአዋቂዎች ጃኬት፣ ጋዋን፣ የደንብ ልብስ፣ ሱሪዎች ብዙ ዓይነት ዲዛይን ያላቸው ቲሸርቶች ሹራቦች እና ካፖርቶች እንዲሁም የዝናብ ልብሶች እና አጠቃላይ ከጅንስ የሚሠሩ አልባሳትን ያመርታል ማስተዋወቅ እና ማስፋፋት አቶ ብርሃን ወደ…

https://kefta.2merkato.com/b-m-h-garment/
159 views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 20:50:06
162 views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 20:33:51 ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት 5.5 ቢሊዮን ብር ከአዋሽ ባንክ በብድር ሊያገኙ ነው

አዋሽ ባንክ በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ውስጥ ለተለያዩ የማክሮ ፋይናንስ ተቋማት 5.5 ቢሊዮን ብር ብድር ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ። ባንኩ በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ለማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት (ለአነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት) ለማበደር ካቀደው በጀት ውስጥ 1.5 ቢሊዮን ብር የሚሆነውን ብድር ተጠቃሚ ከሚሆኑ ዘጠኝ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ጋር ባለፈው ሐሙስ ሐምሌ 21 ቀን 2014 ዓ.ም. ተፈራርሟል፡፡ ባንኩ በሚቀጥሉት…

https://kefta.2merkato.com/ማይክሮ-ፋይናንስ-ተቋማት-5-5-ቢሊዮን-ብር-ከአ/
189 views17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 18:06:46 የኛ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር

“የኛ ሁሌም የኛ የሁላችንም ነው!!” በሚል መሪ ቃል የሚታወቀው የኛ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የሚገኙ እና በትምህርት ደረጃቸው ዝቅተኛ የሆኑትን፣ እንዲሁም መካከለኛውን የኅብረተ ሰብ ክፍሎች በገንዘብ አስተዳደር እና አጠቃቀም እና በተለያዩ ሥልጠናዎች በማገዝ የኑሮና አኗኗር ለውጥን ለማምጣት እና ለመሥራት የተቋቋመ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ማኅበር ነው። በየኛ የኛ…

https://kefta.2merkato.com/yegna-saving-and-credit/
643 views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 18:06:46
584 views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 14:36:24 “ዛሬ በመቆጠብ ነገን በተሻለ ህይወት ይኑሩ” – አፍሪካ ቪሌጅ ፋይናንሽያል ሰርቪስስ አ.ማ.

አፍሪካ ቪሌጅ ፋይናንሽያል ሰርቪስስ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 626/2009 መሠረት ተቋቁሞ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ በማግኝት እ.ኤ.አ. ከ1999 ጀምሮ በኦሮሚያና በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ውስጥ ፋይናንስ ነክ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ የሚገኝ የፋይናንስ ተቋም ነው። አፍሪካ ቪሌጅ ፋይናንሽያል ሰርቪስስ አ.ማ.፦ ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ ዓላማ እና አጋር ድርጅቶች ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ ዓላማ እና አጋር ድርጅቶች ራዕይ ተቋሙ የደንበኞችን ፍላጎት ማዕከል…

https://kefta.2merkato.com/africa-village-financial-services-s-co/
546 views11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 14:36:24
475 views11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ