Get Mystery Box with random crypto!

ቢ ኤም ኤች ጋርመንት ድርጅቱ የተመሠረተው በ2006 ዓ.ም በአቶ ብርሃን ዲባባ እና በሁለት መሥራ | ከፍታ ፖርታል KEFTA Portal

ቢ ኤም ኤች ጋርመንት

ድርጅቱ የተመሠረተው በ2006 ዓ.ም በአቶ ብርሃን ዲባባ እና በሁለት መሥራች አባላት ነው። ይህ ድርጅት የሚያመርታቸው ምርቶች አጠቃላይ የአልባሳት አይነቶች ናቸው። የሚያመርታቸው ምርቶች የህጻናት ሱሪ እና ጃኬቶች የአዋቂዎች ጃኬት፣ ጋዋን፣ የደንብ ልብስ፣ ሱሪዎች ብዙ ዓይነት ዲዛይን ያላቸው ቲሸርቶች ሹራቦች እና ካፖርቶች እንዲሁም የዝናብ ልብሶች እና አጠቃላይ ከጅንስ የሚሠሩ አልባሳትን ያመርታል ማስተዋወቅ እና ማስፋፋት አቶ ብርሃን ወደ…

https://kefta.2merkato.com/b-m-h-garment/