Get Mystery Box with random crypto!

“ዛሬ በመቆጠብ ነገን በተሻለ ህይወት ይኑሩ” – አፍሪካ ቪሌጅ ፋይናንሽያል ሰርቪስስ አ.ማ. አፍ | ከፍታ ፖርታል KEFTA Portal

“ዛሬ በመቆጠብ ነገን በተሻለ ህይወት ይኑሩ” – አፍሪካ ቪሌጅ ፋይናንሽያል ሰርቪስስ አ.ማ.

አፍሪካ ቪሌጅ ፋይናንሽያል ሰርቪስስ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 626/2009 መሠረት ተቋቁሞ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ በማግኝት እ.ኤ.አ. ከ1999 ጀምሮ በኦሮሚያና በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ውስጥ ፋይናንስ ነክ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ የሚገኝ የፋይናንስ ተቋም ነው። አፍሪካ ቪሌጅ ፋይናንሽያል ሰርቪስስ አ.ማ.፦ ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ ዓላማ እና አጋር ድርጅቶች ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ ዓላማ እና አጋር ድርጅቶች ራዕይ ተቋሙ የደንበኞችን ፍላጎት ማዕከል…

https://kefta.2merkato.com/africa-village-financial-services-s-co/