Get Mystery Box with random crypto!

ከፍታ ፖርታል KEFTA Portal

የቴሌግራም ቻናል አርማ keftaportal — ከፍታ ፖርታል KEFTA Portal
የቴሌግራም ቻናል አርማ keftaportal — ከፍታ ፖርታል KEFTA Portal
የሰርጥ አድራሻ: @keftaportal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.75K
የሰርጥ መግለጫ

https://t.me/KeftaPortalChat
ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የተሟላ መረጃ ለመስጠትና ለሥራቸው ስኬት የቆመ የመረጃ ማዕከል
ለበለጠ መረጃ :-
📞 6131
🌐 www.kefta.net
ከፍታ ቻናል https://t.me/KeftaPortalChat

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-28 12:14:46 መንግሥቱ የቆዳ ውጤቶች

ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ መንግሥቱ ሺፈራው በ2008 ዓ.ም. ነው። አቶ መንግሥቱ በቆዳ ውጤቶች፣ በቀበቶ እና በተለያዩ የጫማ ሥራዎች ላይ የሰላሣ ዓመት የሥራ ልምድ አካብተዋል።  ድርጅቱ የሚያመርታቸው ምርቶች የወንድ እና የሴት ጫማዎች የህጻናት ጫማዎች የወንድ ሽፍን እና ክፍት ጫማዎች ቀበቶዎች የተለያዩ የቆዳ ጌጣጌጦች ማስተዋወቅ እና ማስፋፋት አቶ መንግሥቱ ይህን ድርጅት ከመመሥረታቸው በፊት ትምህርት ቤት እያሉ ግማሽ ቀን…

https://kefta.2merkato.com/mengistu-leather-products/
506 views09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 12:14:45
466 views09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 16:29:17 ዜድቲኢ አልሙኒየም እና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሥራ

ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ዘላለም እና በጓደኛቸው መሥራች አባልነተ በ2011 ዓ.ም. ነው። የሚሠራቸው ሥራዎች አጠቃላይ የአሉሚኒየም ሥራዎች፣ የማማከር፣ አጠቃላይ የኢንቲሪየር ዲዛይን (የቤት ውስጥ ስነ ውበት)፣ እንዲሁም የኮንስትራክሽን ሥራዎችን ይሠራል። የድርጅቱ መሥራቾች በዘርፎቹ ከሰባት ዓመት በላይ የሥራ ልምድ አዳብረዋል። ድርጅቱ የሚሠራቸው ሥራዎች የአሉሚኒየም በር እና መስኮት ሥራ እንዲሁም የማማከር አገልግሎት የአሉሚኒየም ፓርቲሽን ሥራ የስካይ ላይት ሥራ የአሉሚኒየም…

https://kefta.2merkato.com/zte-aluminum-and-interior-design/
621 views13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 16:29:16
585 views13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 09:33:18
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያወጣው ጨረታ

የተለያዩ ለምግብ የሚያገለግሉ
•አትክልቶች፣
•የበሬ ስጋ፣
•ደረቅ እንጀራ፣
•የተፈጩና ጥራጥሬ የምግብ ግብአት ግዥ
•ንፁህ ፈሳሽ የወጥ የምግብ ዘይት እና
•ፓስቸራይዝድ ወተት ግብዓት ግዥ ለመፈፀም ብቁና ህጋዊ የሆኑ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
1 በዘርፉ የዘመኑን (የ2014 ዓ.ም) የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ
2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ ወይም ታክስ ክሊራንስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣
3 አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት በጨረታ ማስከበሪያ ምትከ ካደራጃቸው ክፍለ ከተማ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡


ጨረታው ሐምሌ 07/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሠዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾቾ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ከፍል ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ 6131 ይደውሉ ወይም https://tender.2merkato.com/tenders/62baa71edf6e4b0e09d924b0?lang=am ይመልከቱ።

ከፍታ - በ2merkato.com (http://2merkato.com/) የተሠራ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች የገበያ መረጃ በማግኘት ሥራቸውን እንዲያሳድጉ እና ቢዝነሳቸውን እንዲያሰፉ የሚረዳ የመረጃ ማዕከል ነው።
ከፍታ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶችን የሚያሳትፉ ጨረታዎች፣ ድርጅቶችን እና ገዥዎችን የሚያገናኝ መድረክ፣ የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ የሚያቀርብ እና ድጋፍ እና መረጃ የሚሰጥ ማዕከል ነው። የበለጠ መረጃ ለማግኘት ድረ ገጻችንን www.kefta.net ን ይጎብኙ አልያም በጥሪ ማዕከላችን 6131 ላይ ይደውሉ።
1.4K views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 14:55:43
ቴሌግራም (Telegram) በአገራችን በጣም ተወዳጅ የሆነ የመልዕክት መለዋወጫ (Instant Messaging) አፕ/መተግበሪያ ነው። ተወዳጅ ከሆነበት ምክንያት አንዱ በአነስተኛ ዳታ መጠቀም መቻሉ ነው። ቴሌግራምን በስልካችንም ሆነ ከስልካችን አካውንት ጋር አገናኝተን በኮምፒውተራችን ላይ መጠቀም እንችላለን።

ቴሌግራም በተለይ አገራችን ውስጥ ከሌሎች የመልዕክት መለዋወጫ (Instant Messaging) አፖች/መተግበሪያዎች በላቀ ሁኔታ ተወዳጅ ስለሆነ ለለቢዝነሶች ከፍተኛ ጥቅም አለው።

ቢዝነሶች በነኝህ መልኮች ሊጠቀሙበት ይችላሉ።

https://kefta.2merkato.com/telegram-and-business/
1.5K views11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 12:10:04 በመንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶችና በዓለም አቀፍ ተቋማት በሚወጡ ጨረታዎች ወይም ፍላጎት መግለጫዎች (Expressions of Interest) ላይ እንዴት መሳተፍ እንዳለብዎት የሚያሳይ ጽሑፍ
1.3K views09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 11:10:55
ኢትዮጵያ ላይ በየቀኑ የሚወጡ ጨረታዎችን በእጅ ስልኮቻችን የ2merkato የጨረታ መተግበርያን ተጠቅመን እንዴት መከታተል እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ:-
1.4K views08:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 15:49:27 የጨረታ ማስታወቅያ ለGC-BC ደረጃ 7 እና በላይ ኮንትራክተሮች፦

ቪአይኤስ ኢትዮጵያ የገበያ ሼዶችን ማሠራት ይፈልጋል።

ለተጨማሪ፦ https://tender.2merkato.com/tenders/62b2d9a7a47f2a1e191642bf
1.3K viewsedited  12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 15:40:49
Hey Vendors! Are you ready?
ዝግጁ ናችሁ?

We are opening applications for Yenegew Bazaar 13. Starting from today till June 28, we are accepting applications from vendors to join.
በቀጣይ እያዘጋጀነው ላለው ባዛር ወይንም ሐምሌ 8 ቀን ላይ የሚዘጋጀው ባዛር ላይ መሳተፍ ለሚፈልጉ የማመልከቻ ቅጽ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 10 ድረስ መሙላት እንደሚችሉ ስናሳውቅ በደስታ ነው።

All the details you need are in the Google Form link available in our website YenegewBazaar.com or you can just access it below.
የማመልከቻ ቅጽ በድረገፃችንYenegewBazaar.com ወይም ከዚህ ፅሁፍ ስር ይገኛል.

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfSmhiMeJeKw6nx0_DnAuoWPm2tb_IWX7fqevOANOytlx89Xw/viewform?usp=sf_link

Those selected to join the event will be contacted by email afterwards. Thank you and share this opportunity with others!
ከተመዘገቡ በኃላ የተመረጡ ድርጅቶችን በኢሜይል እናሳውቃለን። ክፍያችን የስልጠና እና የጠረፔዛ ያካተተ ነው። ስልጠናውን መሳተፍ ግዴታ ሲሆን የክፍያውን ዋጋ በቅርብ ምናሳውቅ ይሆናል።

#YenegewBazaar #Hyattloveslocal #buyethiopian
660 views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ