Get Mystery Box with random crypto!

መንግሥቱ የቆዳ ውጤቶች ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ መንግሥቱ ሺፈራው በ2008 ዓ.ም. ነው። አቶ | ከፍታ ፖርታል KEFTA Portal

መንግሥቱ የቆዳ ውጤቶች

ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ መንግሥቱ ሺፈራው በ2008 ዓ.ም. ነው። አቶ መንግሥቱ በቆዳ ውጤቶች፣ በቀበቶ እና በተለያዩ የጫማ ሥራዎች ላይ የሰላሣ ዓመት የሥራ ልምድ አካብተዋል።  ድርጅቱ የሚያመርታቸው ምርቶች የወንድ እና የሴት ጫማዎች የህጻናት ጫማዎች የወንድ ሽፍን እና ክፍት ጫማዎች ቀበቶዎች የተለያዩ የቆዳ ጌጣጌጦች ማስተዋወቅ እና ማስፋፋት አቶ መንግሥቱ ይህን ድርጅት ከመመሥረታቸው በፊት ትምህርት ቤት እያሉ ግማሽ ቀን…

https://kefta.2merkato.com/mengistu-leather-products/