Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያወጣው ጨረታ የተለያዩ ለምግብ የሚያገለግሉ •አትክል | ከፍታ ፖርታል KEFTA Portal

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያወጣው ጨረታ

የተለያዩ ለምግብ የሚያገለግሉ
•አትክልቶች፣
•የበሬ ስጋ፣
•ደረቅ እንጀራ፣
•የተፈጩና ጥራጥሬ የምግብ ግብአት ግዥ
•ንፁህ ፈሳሽ የወጥ የምግብ ዘይት እና
•ፓስቸራይዝድ ወተት ግብዓት ግዥ ለመፈፀም ብቁና ህጋዊ የሆኑ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
1 በዘርፉ የዘመኑን (የ2014 ዓ.ም) የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ
2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ ወይም ታክስ ክሊራንስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣
3 አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት በጨረታ ማስከበሪያ ምትከ ካደራጃቸው ክፍለ ከተማ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡


ጨረታው ሐምሌ 07/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሠዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾቾ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ከፍል ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ 6131 ይደውሉ ወይም https://tender.2merkato.com/tenders/62baa71edf6e4b0e09d924b0?lang=am ይመልከቱ።

ከፍታ - በ2merkato.com (http://2merkato.com/) የተሠራ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች የገበያ መረጃ በማግኘት ሥራቸውን እንዲያሳድጉ እና ቢዝነሳቸውን እንዲያሰፉ የሚረዳ የመረጃ ማዕከል ነው።
ከፍታ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶችን የሚያሳትፉ ጨረታዎች፣ ድርጅቶችን እና ገዥዎችን የሚያገናኝ መድረክ፣ የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ የሚያቀርብ እና ድጋፍ እና መረጃ የሚሰጥ ማዕከል ነው። የበለጠ መረጃ ለማግኘት ድረ ገጻችንን www.kefta.net ን ይጎብኙ አልያም በጥሪ ማዕከላችን 6131 ላይ ይደውሉ።