Get Mystery Box with random crypto!

ዜድቲኢ አልሙኒየም እና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሥራ ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ዘላለም እና በጓደኛቸው | ከፍታ ፖርታል KEFTA Portal

ዜድቲኢ አልሙኒየም እና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሥራ

ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ዘላለም እና በጓደኛቸው መሥራች አባልነተ በ2011 ዓ.ም. ነው። የሚሠራቸው ሥራዎች አጠቃላይ የአሉሚኒየም ሥራዎች፣ የማማከር፣ አጠቃላይ የኢንቲሪየር ዲዛይን (የቤት ውስጥ ስነ ውበት)፣ እንዲሁም የኮንስትራክሽን ሥራዎችን ይሠራል። የድርጅቱ መሥራቾች በዘርፎቹ ከሰባት ዓመት በላይ የሥራ ልምድ አዳብረዋል። ድርጅቱ የሚሠራቸው ሥራዎች የአሉሚኒየም በር እና መስኮት ሥራ እንዲሁም የማማከር አገልግሎት የአሉሚኒየም ፓርቲሽን ሥራ የስካይ ላይት ሥራ የአሉሚኒየም…

https://kefta.2merkato.com/zte-aluminum-and-interior-design/