Get Mystery Box with random crypto!

ኒዮን ቢልዲንግ ኮንትራክተር ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ሁሴን ፍቃዱ የግል ኢንተርፕራይዝ በመሆን | ከፍታ ፖርታል KEFTA Portal

ኒዮን ቢልዲንግ ኮንትራክተር

ድርጅቱ የተመሠረተው በአቶ ሁሴን ፍቃዱ የግል ኢንተርፕራይዝ በመሆን በ2008 ዓ.ም. ነው። ድርጅቱ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች አጠቃላይ ኮንስትራክሽን፣ ሕንጻ ግንባታ እና የውሃ ሰፕላይ ሥራዎችን ይሠራል። ድርጅቱ ከሚሠጣቸው አገልግሎቶች አንዱ በኮንስትራክሽን ዘርፍ አጠቃላይ የሕንጻ ግንባታ ሲሆን፤ እንዲሁም በውሃ አቅርቦት ዙሪያ ደግሞ የከተሞች የውሃ ሰፕላይ ሥራዎች እንደ አጠቃላይ፣ በተለይ ደግሞ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ሥራዎች ላይ አገልግሎቱን ይሠጣል። ድርጅቱ ካጠናቀቃቸው…

https://kefta.2merkato.com/neon-building-contractor/