Get Mystery Box with random crypto!

ኢንተርፕራይዞችን የሚያሳትፍ ጨረታ! በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ጤና ት/ቤት የኤሌክትሮ | ከፍታ ፖርታል KEFTA Portal

ኢንተርፕራይዞችን የሚያሳትፍ ጨረታ!

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ጤና ት/ቤት የኤሌክትሮኒስ የፈርኒቸርና የአልባሳት የመሳሰሉት ግዥ ብቁና ህጋዊ ከሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሎትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
1. ተጫራቾች ለውድድር ሊቀርቡ ማሟላት ያለባቸው የሕጋዊነት መረጃዎች በዘርፉ የዘመኑ (የ2014 ዓ.ም.) የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍታድ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ወይም ታክስ ክሊራስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የምስክር ወረቀት መንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘበ ስለሆናቸው ማረጃ የሚያቀርቡ።
2 አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት የጨረታ ማስከሪያ ምትከ ካደራጃቸው ክፍለ ከተማ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ጨረታው ነሀሴ 17 ቀን 2014 ዓ.ም. ከቀኑ በ8:00 ሠዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ8:30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ክፍል ይከፈታል።
4. አድራሻ፡-አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ጤና ት/ቤት ሰፈረ ሰላም ካምፓስ ህንጻ 2ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ 6131 ይደውሉ ወይም https://tender.2merkato.com/tenders/62ecfd656da85b3459809112?lang=am ይመልከቱ።

ከፍታ - በ2merkato.com (http://2merkato.com/) የተሠራ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች የገበያ መረጃ በማግኘት ሥራቸውን እንዲያሳድጉ እና ቢዝነሳቸውን እንዲያሰፉ የሚረዳ የመረጃ ማዕከል ነው።