Get Mystery Box with random crypto!

Un–rey&una–reiner official👑👑

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_picher — Un–rey&una–reiner official👑👑 U
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_picher — Un–rey&una–reiner official👑👑
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_picher
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 128
የሰርጥ መግለጫ

#Quran /profile
#islamic video
#Neshida
#remedan
#hadis
#ziker
#kaaba
#islamic picture
#boy#girl#male#female
#any comment
@vivawitya
@tnshunegh

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-04 21:43:36 .

አለም ላይ በአንድ ሌሊት ብቻ ሁለት መቶ ሀምሳ ሺህ ሰዎች ከተኙበት ሳይነቁ ይህንን አለም በሞት ይለያሉ

የመጨረሻቃሉ ላኢላሀ ኢለላህ የሆነ ጀነት ገባ ብለዋል ረሱል ሰ.0.ወ

ስለዚህ ስንተኛ ምናልባትም የመጨረሻዬ ሊሆን ይችላል ብለን አስበን #ላኢላሀ_ኢለላህ_ሙሀመዱ_ረሡሉለህ
ብለን እንተኛ

ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ያስታውሱ
621 views18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:21:33
የዙልሒጃን 10 ቀኖች መፆም የፈለገ
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
የዙል ሒጃ ፆም ነገ ሐሙስ ይጀምራል።
ሐሙስ
30/ 7/ 2022

ጁሙዓ
1/ 7/ 2022

ቅዳሜ
2/ 7/ 2022

እሁድ
3/ 7/ 2022

ሰኞ
4/ 7/ 2022

ማክሰኞ
5/ 7/ 2022

ሮብ
6/ 7/ 2022

ሐሙስ
7/ 7/ 2022

ጁሙዓ አረፋ ላይ ለመቆም ያልበቃ ጁሙዓ ይፆመዋል 8/ 7/ 2022
የአረፋ ፆም የሚመጣውን ያለፈውን የአመት የሚመጣውን የአመት ወንጀላችን የማበስ ፈድል አለው።

ቅዳሜ የውሙል አረፋ ኢዱል አድሀሙባረክ 9/ 7/ 2022

የዐረፋ እለት ፆም ከዚህ አመት ቀድሞ ያለውንና የቀጣዩን ኣመት እንደሚያስምርልን ከአላህ ኣስባለሁ»።
ረሱል(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ሙስሊም ዘግበውታል

መልዕክቱ እናንተ ጋር እንዲቀር አትፍቀዱ ሌሎችን አሰወታውሱበት በትኑት!!
||
t.me/adinunnesiha
t.me/adinunnesiha
14 views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 15:30:09
14 views12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 20:26:41 እናት በየቀኑ ልጇን ትመታ ነበር፤ሊያውም በሰዎች ፊት፤ልጅ ግን አንድም ቀን አልቅሶ፣ ሸሽቶ፣ስሞታ እንኳን አቅርቦ አያውቅም፤ልጅ ከፍ እያለ እያደገ ቢሄድም እናት ግን ልክ እንደ ልጅነቱ መምታቷን አላቆመችም ...
ከእለታት አንድ ቀን ግን ልክ ወትሮው ስትመታው በጣም አምርሮ አለቀሰ፤እናትም ትታው ሄደች፤በሁኔታው የተገረሙት የአካባቢው ሰዎች"ከዚህ ቀደም ስትመታህ አልቅሰህ የማታውቀውን ዛሬ እንደተለመደው መታህ ለምን አለቀስክ?! በማለት ሲጠይቁት፣ልጅም
"የእናቴ ጉልበት መድከሙን እያስተዋልኩ፣ከጀነት በሮች መሀከል አንዱ የጀነት በር ሊዘጋብኝ ተቃርቦ እያየሁ እንዴት አላልቅስ! በማለት በመራር የሀዘን ስሜት መለሰላቸው።
___
ያ ረብ
የወላጆቻችንን ደስታ አትንፈገን፤ከቀልባቸው አንተው ጠብቀን፤በህይወት ያሉትን ከዓፊያ ጋር ረዥም እድሜ ለግስልን፤ያለፉትን በሰፊው እዝነትህ አከናንብልን!!!
ኣሚን ያ ረብ!!!!
29 views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 21:14:37


አንድ ሶላት እያወቀ ያሳለፈ 84 አመት
ጀሀነም በር ላይ ስሙ ይፃፋል።
ሁላችንም ይመለከታል ።
ኡበይዱላህ ኢብን ኡመር አንድ ጊዜ
እንዲህ ብለው ነበር “ጀምዐ ሰላት
በተለይ ኢሻና ሱብሂ አምልጦኝ
አያውቅም፡፡ ነገር ግን አንድ ጊዜ ቤቴ
እንግዳ መጣና ከርሱ ቆይቼ ኢሻ ሶላት
አመለጠኝ፡፡ ከቤት ወጣሁ፤ ጀምዐ
ሶላት ለማግኘት ብዬ በስራ ከተማ ላይ
የሚገኙ መስጂዶች በሙሉ ዞርኩ፤
ሁሉም መስጂዶች ተሰግዶ አልቋል፡፡
ሰዎቹ ባጠቃላይ ሰግደው
ወደቤታቸው ሄደዋል፡፡ እኔም ወደ
ቤቴ ተመለስኩና ማሰብ ጀመርኩ፤
ለራሴ እንዲህ አልኩኝ ‘በሀዲስ
በግለሰብ ከሚሰገደው ሰላት በጀምዐ
ሚሰገደው በ 27 ደረጃ ይበልጣል
ተብሎዋል፤ ስለዚህ 27 ጊዜ ኢሻን
ሰላት ብሰግደው በጀምዐ ከሰገዱት ጋር
እኩል ይሆናል’ ብዬ በማሰብ
ኢሻን ሰላት በቤቴ 27 ጊዜ ሰገድኩና
ተኛሁ፡፡ በዛው ቀን ለሊት በህልሜ
ከፈረሰኞች ጋር ፈረስ ውድድር
ስንወዳደር አየሁ፤ ፈረሴ ጠንካራ
ብትሆንም
እንኳ ሌሎቹ ላይ ልደርስባቸው
አልቻልኩም፤ ወደ ዃላ ቀረሁ፡፡ ፈረሴ
ትደርስባቸው ዘንድ እደበድባት
ጀመርኩ፤ ነገር ግን ምንም ለውጥ
ልታመጣልኝ አልቻለችም፡፡ አንደኛው
ፈረሰኛ ወደኔ በመዞር “ፈረስህን
አታሰቃያት እኛ ላይ ልትደርስብን
አትችልም” አለኝ፡፡ እኔም “ለምን?”
ብዬ
ስጠይቀው “ምክንያቱም እኛ ኢሻን
ሶላት በጀምዐ ነው የሰገድነው፤ አንተ
ግን ብቻህን ሰገድከው” በማለት
መለሰልኝ፡፡ ከዚህ ትልቅ ትምህርት
ወሰድኩ፤ በጣምም አዘንኩ፡፡” ይለናል
ኡበይዱላህ፡፡
ሱብሃነላህ!!
እኛ ስንት ሶላት ይሆን ጀምዐ
ያመለጠን?? ስንቶቻችን ይሆን በዚህ
ምክንያት ተፀፅተን የምናውቅ??
“አንድ ሶላት እያወቀ ያሳለፈ 84
አመት
ጀሀነም በር ላይ ስሙ ይፃፋል”
መባሉን ምናስታውስ ስንቶቻችን
ነን??
ዛሬውኑ እንነይት “ኢንሻ አላህ ካሁን
በሗላ አንድም ሶላት ጀምዐ
አያመልጠኝም” ብለን…ለኔም
ለናንተም ሰደቀቱል ጃሪያ ይሆናልና
መልክቱን
ሼር እናድርገው —
ያረብ በሰላት ላይ ጥንካሬና ብርታት ስጠን ከሰይጣን ተንኮል ጠብቀን።
ዋ!! ፈራሁልሽ ነፍሴ

https://t.me/Islamic_picher
367 views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 21:29:57
62 views18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 22:22:55 በደንብ አንብብናና ለሙስሊም ጓደኞችህ አካፍላቸው!!!
የዚህን ትርጉም ለሁሉም ግልፅ እንዲሆንና ሙስሊሞች ሁሉ ከዚህ ሙሲባ ሸር እንዲርቁ ብዙ ሙስሊም ወገኖቻችን ተገናኝተው ሲለያዩ አሰላሙ አለይኩም ከማለት ፋንታ የሚጠቀሙትን (buy) ባይ የምትለዋ ቃል ትርጉሟንና አደገኝነቷ ታውቃለህን? እኛ ሙስሊሞች ሳናውቅ አውሮፓዊያኖችን እየተከተልን አደጋ ላይ ስንወድቅ ተመልከቱ ነቢያችን صلى الله عليه وسلم ሀዲሳቸው ላይ እንዲህ ይላሉ (( የሰው ልጅ አንዲት ንግግርን ይናገራል ምንም ቦታና ትኩረት ሳይሰጣት ነገር ግን የሰባ አመትን ያክል የጀሀነም እሳት ውስጥ ይዛው ትወርዳለች )) አሉ። እና ይቺ ባይ የምትለዋ ቃል ትርጉሟ ካየን ፦ ጳጳሱ (ቄሱ) ጥበቃቸው ስር ያርጉህ ብሎ ዱአ ማድርግን ነው ፣እኛ ሙስሊሞች ጠባቂያችን الله ብቻ ነው ከሱ ውጪ ጥበቃን መፈለግ ሽርክ ነው እያልን ነገር ግን በዚች ቃል ብቻ ሳናውቅ ጠባቂያችን በሆነው በጌታች በ الله አሻርከናል አጋርተናል ማለት ነው። ስለዚህ ከፍተኛ የሆነ ጥንቃቄ ልናረግለትና ሙስሊሞችን በሙሉ ልናስጠነቅቃቸው ግድ የሚሆንብን ጉዳይ ይሆናል ማለት ነው ፣ ነፍሶችን ለማዳን ለቻልከው ሁሉ አስተላልፍ አድርስ አንተም ይቺን ቃል ዳግመኛ እንዳትጠቀማት ተጠንቀቅ ፣ አስበው ይህንን እያስተላለፍክ በ الله ፍቃድ ስንት ሚሊየን ሙስሊሞችን ለማዳን ሰበብ መሆን እንደምትችል፡ وفق الله الجميع
95 views19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 17:27:51
67 views14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-25 20:31:44 ሙስሊም ከሆንክ ይሄንን በሚገባ አንብብ

• ለምንድን ነው በመስጂድ ውስጥ እየተኛን በፓርቲዎች ላይ ነቃ የምንለው
• ለምንድነው ከአላህ ጋር ማውራት እየከበደን አሉባልታ ወሬዎችን ለማውራት የሚቀለን
• ለምንድነው ለጌታችን የመፅሐፍ መልእክት (የቁርአን መልእክት) ችላ ለማለት እየቀለለን አስቀያሚ መልእክቶችን ለመመለስ የሚቀለን
• አንተ ወይም አንቺ ይሄንን መልእክት ለጓደኞችህ(ሽ) ታስተላልፈለህ ወይስ ችላ ትለዋለህ
• አላህ እንዲህ ብሏል "አንተ እኔን ከጋደኞችህ ፊት ብታስተባብለኝ እኔ አንተን የትንሳኤ ቀን አስተባብልሀለው (ነፍግሀለው)
• እያንዳንዱ ሙስሊም አሁኑኑ "አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይህ" 3 ጊዜ ይበልና ይህንን መልእክት በcontact ላይ ለሚገኙ ሙስሊሞች ያስተላልፍ
• ኢንሻአላህ በትንሽ ደይቃ ውስጥ በቢሊየን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ይሉት እና የአላህ ቁጣ ይበርድልናል
• ✿እስካሁን ያለውን በማንበብህ(ሽ) ያጣሀው(ሽው) ምንም ነገር የለም ስለዚህ ቀጣዩንም እንብብ(ቢ)
• የአዛን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ቶሎ ተነስተህ(ሽ) መልስ(ሽ) (ለሰላትም ተቻኮል(ይ)) የስልክህ(ሽ)ን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ለማንሳት እንደምትቻኮለው(ይው)
• ቁርአንን በተመስጦ አንብብ(ቢ) የተላከልህን መልእክት እንደምታነበው(ቢው)
• አላህን ፍራ(ሪ) ሞትን እንደምትፈራው(ሪው)
• ሞትን አስታውስ(ሽ) ስምህን(ሽን) እንደምታስታውሰው(ሽው)
አንድ ሰጋጅ ምንያህል ደይቃ ነው ለሰላት የሚወስደው?

"ፈጅር" 4-6 ደቂቃ
"ዝሁር" 6-8 ደቂቃ
"አስር" 6-8 ደቂቃ
"መግሪብ" 5-7 ደቂቃ
"ኢሻ" 7-10 ደቂቃ
በአጠቃላይ 28-39 ደቂቃ ከ24 ሰአት ውስጥ
እኛ ለአላህ ብለን እምንጠቀመው ሰአት አለን?
80% ሰዎች ይህንን መልእክት አያስተላልፉም አንተ ወይም አንቺ ከሚልኩት እንድትሆን(ኚ) አመኛለው


የቂያማ ምልክቶች
• ግብረ ሰዶም
• ሰዎች ስለሌሎች አያት ቅድመ አያት ክፋት እና ቂም ማውራት
• ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው
• በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም
• ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት
• የደጃል መምጣት
• የኢማም አህመድ መምጣት
• የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ
• የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት
• ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ)
• ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ
• ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት
• ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መውደም
• የካአባ መፍረስ
• ቁርአን ከሰውም ልብ ከወረቀትላይ መነሳት
• የጡሩንባ መነፋት በመጀመርያው እንስሳዎች አና ሰዎች መሞት
• በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ ፍጥረት በሙሉ እንደገና ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት መሬት ላይ ይሰበሰባሉ
• ፀሀይ ወደ ምድር በጣም ትቀርባለች
• ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰም እንዳሉት" ይህንን ዜና ለአንድ ሰውያደረሰ ( ያስተላለፈ) በፍረዱ ቀን ጀነት ላይ ቦታ ይዘጋጅለታል
• ይህንን መልእክት በስልካችሁ contact ላይ ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ላኩ ይህን መልእክት ችላ ካልከው(ሽው) የረሱልን ንግግር አስታውስ
• ይህንን መልእክት ለሌሎች አስተላልፍ(ፊ)
• እኛም የተከበረው የአላህ ቃል 250,000,000 ጊዜያት እንዲታወስ መላክ ጀምረናል
"ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዟሊሚን" አላህ ኮሮናን ከአለማችን ያጠፋልን ዘንድ በሱ እንጠበቅ
ይህንን መልእክት አንዴ አንብበህ(ሽ) ለሁሉም በcontact ላይ ለሚገኝ ሙስሊም አስተላልፍ(ፊ)
✿እባካችሁ እንዳታቋርጡት

አላህ ሁላችንንም ወደሱ ይመልሰን
74 views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-25 20:21:59 FørREMDAN


የኔ #ጓደኛ
የኔ #ልዩ
የኔ #ምርጥ
የኔ #አንደኛ
የኔ #ዉድ
የኔ #ተናፋቂ
አንተን/ቺን/ #በመተዋወቄ በጣም እድለኛ ነኝ
ይህ #ፆም ወር

የደስታ
የተውባ
የመተዛዘን
የፍቅር
"የሠላም"
መልካም ስራን የምንሰራበት
መልካም ነገሮች ሁሉ ካንተ/ቺ/ ጋር የሚሆኑበት ወር ያድርግልህ/ሽ

ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ/እወድሻለሁ


ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለምትወደዉ/ጂዉ/ ሠዉ ሁሉ አካፍሉ ከነዛ ሠዎች መሀል አንዱ እኔ ከሆንኩ ለኔ forward አድርጉልኝ ከላክላቸዉ/ሽላቸዉ/ መካከል ላንተ/ቺ/ መልሰዉ የላኩልክ/ሽ/ ላንተ/ቺ ትልቅ ቦታ አላቸዉ

#ረመዳንከሪም

መልካም
የ #የአምልኮ እና የ #ተውበት ወር ያድርግልን
48 views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ