FørREMDAN የኔ #ጓደኛ የኔ #ልዩ የኔ #ምርጥ የኔ #አንደኛ የኔ #ዉድ የኔ #ተናፋቂ አንተን/ቺን/ #በመተዋወቄ በጣም እድለኛ ነኝ ይህ #ፆም ወር የደስታ የተውባ የመተዛዘን የፍቅር "የሠላም" መልካም ስራን የምንሰራበት መልካም ነገሮች ሁሉ ካንተ/ቺ/ ጋር የሚሆኑበት ወር ያድርግልህ/ሽ ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ/እወድሻለሁ ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለምትወደዉ/ጂዉ/ ሠዉ ሁሉ አካፍሉ ከነዛ ሠዎች መሀል አንዱ እኔ ከሆንኩ ለኔ forward አድርጉልኝ ከላክላቸዉ/ሽላቸዉ/ መካከል ላንተ/ቺ/ መልሰዉ የላኩልክ/ሽ/ ላንተ/ቺ ትልቅ ቦታ አላቸዉ #ረመዳንከሪም መልካም የ #የአምልኮ እና የ #ተውበት ወር ያድርግልን 48 views17:21