Get Mystery Box with random crypto!

የዙልሒጃን 10 ቀኖች መፆም የፈለገ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ የዙል ሒጃ ፆም ነገ ሐ | Un–rey&una–reiner official👑👑

የዙልሒጃን 10 ቀኖች መፆም የፈለገ
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
የዙል ሒጃ ፆም ነገ ሐሙስ ይጀምራል።
ሐሙስ
30/ 7/ 2022

ጁሙዓ
1/ 7/ 2022

ቅዳሜ
2/ 7/ 2022

እሁድ
3/ 7/ 2022

ሰኞ
4/ 7/ 2022

ማክሰኞ
5/ 7/ 2022

ሮብ
6/ 7/ 2022

ሐሙስ
7/ 7/ 2022

ጁሙዓ አረፋ ላይ ለመቆም ያልበቃ ጁሙዓ ይፆመዋል 8/ 7/ 2022
የአረፋ ፆም የሚመጣውን ያለፈውን የአመት የሚመጣውን የአመት ወንጀላችን የማበስ ፈድል አለው።

ቅዳሜ የውሙል አረፋ ኢዱል አድሀሙባረክ 9/ 7/ 2022

የዐረፋ እለት ፆም ከዚህ አመት ቀድሞ ያለውንና የቀጣዩን ኣመት እንደሚያስምርልን ከአላህ ኣስባለሁ»።
ረሱል(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ሙስሊም ዘግበውታል

መልዕክቱ እናንተ ጋር እንዲቀር አትፍቀዱ ሌሎችን አሰወታውሱበት በትኑት!!
||
t.me/adinunnesiha
t.me/adinunnesiha