Get Mystery Box with random crypto!

. አለም ላይ በአንድ ሌሊት ብቻ ሁለት መቶ ሀምሳ ሺህ ሰዎች ከተኙበት ሳ | Un–rey&una–reiner official👑👑

.

አለም ላይ በአንድ ሌሊት ብቻ ሁለት መቶ ሀምሳ ሺህ ሰዎች ከተኙበት ሳይነቁ ይህንን አለም በሞት ይለያሉ

የመጨረሻቃሉ ላኢላሀ ኢለላህ የሆነ ጀነት ገባ ብለዋል ረሱል ሰ.0.ወ

ስለዚህ ስንተኛ ምናልባትም የመጨረሻዬ ሊሆን ይችላል ብለን አስበን #ላኢላሀ_ኢለላህ_ሙሀመዱ_ረሡሉለህ
ብለን እንተኛ

ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ያስታውሱ