Get Mystery Box with random crypto!

Fuad islamic calligraphy🤲

የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadcaligraphy — Fuad islamic calligraphy🤲 F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadcaligraphy — Fuad islamic calligraphy🤲
የሰርጥ አድራሻ: @fuadcaligraphy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 127
የሰርጥ መግለጫ

La ilaha ila allah mohammedun rasuulu alah
for any comment contact me 0978065466

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-04 22:03:33 የብርዱ ነገር አሳስቦታል እንግዲያዉስ እኛ ጋር መፍቲሄ አለ
-ለብርድ የሚሆኑ ሹራቦች
-ለዝናብ የሚሆኑ ጃኬቶች
-ቀለል ባለ የአየር ንብረት ጊዜ የሚለብሱት ሸሚዞች
-በማንኛውም ጊዜ ሊለብሱት የሚችሉት ሱሪዎች(ቱታ,ከፋይ)
-ከዚ የበለጠ ምን መፍትሄ አለ ጥራት ያላቸውን ልብሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ከፈለጉ ምርጫዋን KD clothes ያድርጉ. በቅርቡ ደም ሻንጣና ቦርሳ የምንጀምር ይሆናል
*To order contact +251925434285
*Telegram account @az2hk2 and @az2hk
*Location A.A
*Free deliver
*To join the channel https://t.me/az2hkc
12 viewsFU@D, 19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 17:17:00
ይህን ያዉቃሉ

ፍፁም የማይበላሽ ምግብ ማር ሲሆን ፍፁም የማይዝግ ብረት ደግሞ ወርቅ ነዉ።
34 viewsFU@D, 14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 23:18:23
ስልኮን በመጠቀም በወር እስከ 10,000 ብር በላይ ተከፋይ ይሁኑ

የ Acorns ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ 100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 50 ብር ቋሚ ክፍያ


ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r0853754448
63 viewsFU@D, 20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 16:31:49
#እንድታውቁት

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሐጅ ተጓዦች ምዝገባ መጀመሩን አስታውቋል።

በዚህም መሰረት የ2014 ዓ.ም የሐጅ ተጓዦች አጠቃላይ አገልግሎት ዋጋ 183 ሺህ 500 ብር መሆኑንም ምክር ቤቱ ያወጣው የዋጋ ዝርዝር ያመለክታል።

ምክር ቤቱ የዋጋ ዝርዝሩን እና ብር የሚገባባቸው ባንክ እና ቁጥሮቻቸውን ይፋ ያደረገ ሲሆን ሀጃጁ ባንክ ያስገባበትን ደረሰኝ ፎቶ ኮፒ አድርጎ በመያዝ ኦርጅናሉን ይዞ መምጣት እንደሚጠበቅበት ነው ያስታወቀው።

የሐጅ ተጓዦች ሊያሟሉ የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ፦

1. ለሐጅ የሚሄደው ግለሰብ ከ65 ዓመት በታች የሆነ

2.የኮቪድ 19 ክትባት የወሰደ እና የማረጋገጫ ወረቀቱን የያዘ

3. የታደሰ ፓስፖርት ያለው፤ ፓስፓርት የሌለውና ጊዜው ያለቀ ከሆነ ወደ ጦር ሃይሎች ሆላንድ ኢምባሲ አጠገብ ዋናው ቢሮ በመምጣት ሂደቱን ማፋጠን ይችላል።

4. ባልና ሚስት አብረው የሚሄዱ ከሆነ የጋብቻ ማረጋገጫ ያስፈልጋል። ግዴታ ነው!

5. ልክ የዛሬ ወር በረራ ስለሚጀመር ቶሎ በመመዝገዝ ሂደቱን የተቀላጠፈ ማድረግ እንደሚቻል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አሳውቋል።

(ዝርዝር መረጃ ከላይ ተያይዟል)

@tikvahethiopia
66 viewsFU@D, 13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 22:22:19



































































































Happy Eid al fiter for you & your
best
Smart
Lovely
Happiness family " friends

Happy happy happy Eid Mubarak
243 viewsFU@D, 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 15:25:20
1– አመት የዞረ 300,000 ብር ያለው ሰው የ 300,000ን 2.5% ያወጣል፡፡
300,000 x 0.025=7,500 ብር
2– አመት የዞረ 450,000 ብር ያለው ሰው የ 450,000ን 2.5% ያወጣል፡፡
450,000 x 0.025=11,250 ብር
3– አመት የዞረ 5 ሚሊዮን ብር ያለው ሰው የ 5,000,000ን 2.5% ያወጣል፡፡
5,000,000 x 0.025=125,000 ብር ይሆናል ማለት ነው። ወይም ደግሞ
አጠቃላይ ገንዘቡን ለ40 ቢያካፍለው ማውጣት ያለበትን የዘካ መጠን
ይሰጠዋል። የቀረቡትን ምሳሌዎች ለ40 ቢያካፈል ተመሳሳይ መጠን ያገኛል።
ማሳሰቢያ፦
~
በብሄራዊ ባንክ በኩል የሚወጣውን የወርቅና የብር ዋጋ ያልተጠቀምኩት ህዝብ
የሚገባያይበት ትክክለኛ ዋጋ ነው ብየ ስላላመንኩበት ነው። ወሏሁ አዕለም።
(ረመዳን 15/1442፣ ሚያዚያ 20/ 2013)
Ibnu Munewor
61 viewsFU@D, 12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-15 14:45:04
#IFTAR

ዛሬ በደሴ ታላቅ የኢፍጣር ስነስርዓት ይካሄዳል።

ለዚህም ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ይገኛሉ።

ከደሴ ከተማ ኮሚኬሽን ቢሮ ባገኘነው መረጃ ዛሬ ሀሙስ የሚካሄደው ታላቅ የኢፍጣር ስነስርዓት እንደ አምናው " ኑ በጋራ እናፍጥር" በሚል ሲሆን ለደሴ ከተማ የክርስትና እምነት የተከታዮችም " ኑ በጋራ እናፍጥር " ውብ የሆነውን የወሎን እሴት እናስቀጥል የሚል ጥሪ ቀርቧል።

በሌላ መረጃ ነገ ቅዳሜ ረመዳን 15 (ሚያዚያ 8) በድሬዳዋ ከተማ " የአብሮነት ኢፍጣር በድሬዳዋ " በሚል በምድር ባቡር ለገሃር አደባባይ ይካሄዳል፤ በዕለቱ በአብሮነት ከማፍጠር ባለፈ የቁርዓን እጥረት ላለባቸው ከተሞች ቁርዓን የሚሰበሰብ ሲሆን እስከ 1000 ቁርዓን ለማሰባሰብ ታቅዷል።

በተጨማሪ የፊታችን እሁድ ሚያዚያ 9 በኮምቦልቻ ከተማ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ስነስርዓት መዘጋጀቱ ተሰምቷል።

እንዲሁም በሀረር ሁለተኛው የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሚያዚያ 9 ከራስ ሆቴል እስከ ጁምዓ መስጂድ ድረስ ይካሄዳል ተብሏል።

በሌሎችም የሀገራችን ከተሞች ላይ ተመሳሳይ ስነ ሥዓቶችን ተከታትለን እናሳውቃለን።

ፎቶ ፦ ደሴ

@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
56 viewsFU@D, 11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-08 16:44:53
57 viewsFU@D, 13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 20:30:28
የረመዳን ፆም ነገ ይጀምራል።

1443ኛው የረመዳን ፆም ነገ መጋቢት 24  ይጀምራል።

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ ቤት ጨረቃ ዛሬ ማምሻውን በመታየቷ ፆሙ ነገ ቅዳሜ እንደሚጀምር አረጋግጧል።

@tikvahethiopia
63 viewsFU@D, 17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 19:34:11 ሰበር ዜና
=========


በበርካታ የሳዑዲ ዓረቢያ አካባቢዎች ጨረቃ ስለታዬች፤
ነገ ዕለተ ቅዳሜ ረመዿን 01, 1433 H.C/ መጋቢት 24, 2014 E.C/ April 02, 2022 G.C ጾም ይጀመራል።

ተራዊሕ ዛሬ ማታ ይጀምራል

The Crescent of #Ramadan 1443/ 2022 was SEEN in multiple Locations in Saudi Arabia, subsequently 1st Ramadan 1443 will be on Saturday, 2nd April 2022.


እንኳን አደረሰን አላህ በሰላም ጹመው ከሚያጠናቅቁት ባሮቹ ያድርገን
59 viewsFU@D, 16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ