Get Mystery Box with random crypto!

Fuad islamic calligraphy🤲

የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadcaligraphy — Fuad islamic calligraphy🤲 F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadcaligraphy — Fuad islamic calligraphy🤲
የሰርጥ አድራሻ: @fuadcaligraphy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 127
የሰርጥ መግለጫ

La ilaha ila allah mohammedun rasuulu alah
for any comment contact me 0978065466

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-03-31 18:35:43
59 viewsFU@D, 15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-28 17:49:23
62 viewsFU@D, 14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-14 09:19:11 https://www.tiktok.com/@fuaday14/video/7074227898156158213?_r=1&u_code=dl69i7190ci9hk&preview_pb=0&language=en&_d=dl9cdf935cgg7e&share_item_id=7074227898156158213&source=h5_m×tamp=1647217994&user_id=7018802489060443142&sec_user_id=MS4wLjABAAAA1qDNRHKNuQbUDxAwS3vByH6WoDIQtwZU5iem7PflUtaC9INmXB9qGGGQ_AqI8OZK&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7069787066762626822&share_link_id=d395b5f6-861f-42c7-905b-029921bf3a4d&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main
89 viewsFU@D, 06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 12:28:06 ፍትህ ለኑር (በኒ) መስጂድ አዲስ አበባ #ፒያሳ
==========================
" በኑር መስጂድና በጣና ፕላስቲክ ፋብሪካ መካከል ሲደረግ ለነበረዉ የፍርድ ቤት ክርክር ሙስሊሞች ክርክሩ ላይ እንዳይታደሙ ኢ-ህገ መንግታዊ እና የእምነት ነፃነትን በሚፃረር መልኩ በፀጥታ አካላት ተከለከሉ "

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እያልን አንድ አሳሳቢ እና አንገብጋቢ ጉዳይ ልናሣዉቃችሁ ወደድን ይኸዉም ጉዳዩ በኑር መስጂድ መካከልና በጣና ፕላስቲክ ፋብሪካ መካከል እየተካሄደ ስላለዉ የፍርድ ቤት ክርክር ይመለከታል ኑር መስጂድ ከ1968 ዓም ጀምሮ ለበርካታ አመታት ከመሬት ይዞታና ማስፋፊያ ጋር በተገናኘ ጥያቄ በማቅረብ ከመንግሥት ጋር በመነጋገር በርካታ ሂደቶችን አልፏል

ይህ ሂደት ጉዳዩ በያዙ አባቶች ህልፈት ምክንያት በተወሰነ መልኩ አዝጋሚ ሆኖ የነበረ ሲሆን በቀጣይነት የመስጂዱ አስተዳደርና ወጣት ጀማዓዉ ጉዳዩ አጥብቆ በመያዝ ለአመታት የመስጂዱ ጥያቄዎችን ለሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት አቅርቦ አስረድቷል

በዚህ መሠረትም በ2010 ከኑር መስጂድ አጠገብ ያለዉ ቦታ በኑር መስጂድ ስር እንዲካተት መደረጉን ከዚህ ቀደም ለሙስሊሙ ማህበረሰብ መግለፃችን ይታወሳል በዚህ ወቅት ለኑር መስጂድ በተሰጠው ቦታ ላይ የነበሩ ሰዎች ሁሉም በሚባል መልኩ ያለምን ቅሬታ የተነሱ ሲሆን መስጂዱም ምንም እንኳ ከመንግሥት የተወሰነለት ቢሆንም በአላህ ቤት ላይ ቅሬታ እንዳያድርባቸዉ ሲል ለልማት ተነሺዎች ክፍያ ጭምር በመክፈል ቅር እንዳይሰኙ በማለት መስጂዱ መንፈሳዊ ሀላፊነቱ ተወጥቷል

ይሁን እንጂ ለኑር መስጂድ ከተሠጠው ይዞታ ላይ 2500ካሜ "ጣና ፕላስቲክ ፋብሪካ"በህገወጥ መንገድ ካርታ በመቀበል ይዞታዉ የኔ ነዉ በማለት አሳዉቆ የነበረ ሲሆን የኑር መስጂድ አስተዳደርም ጉዳዩ በህግ እንዲፈታ በሚል ወደ ፍርድ ቤት ወስዶት የነበረ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን ጉዳዩ በፍርድ ቤት በክርክር ሂደት ላይ የነበረ ቢሆንም በዛሬው ዕለት በመስጅዱ ጉዳይ ዙሪያ በኮ/ቀ/ክ/ከ (ጦር ሀይሎች ) 3ተኛ ምድብ ችሎት በነበረዉ የኑር መስጂድና የጣና ፕላስቲክ ፋብሪካ የፍርድ ቤት የክርክር ችሎት ከቀኑ 8:30 ላይ ለመታደም ከተለያየ ቦታ የመጡ በርካታ ሙስሊም ምዕመን ኢ-ህገ መንግሥታዊ እና የእምነት ነፃነትን በተፃረረ መልኩ በፀጥታ አካላት ችሎቱ እንዳይታደሙ ተከልክለዋል ይሄ ሁሉም ሙስሊም የሚመለከተው የሁሉንም ጉዳይ እንደመሆኑ የፀጥታ አካላት ህዝቡ ችሎቱ እንዳይታደም መከልከሉ አግባብ ባለመሆኑ ድርጊቱ አሳዝኖናል

በመሆኑም ወደፊት የሚመለታቸዉ የመንግሥት አካላት ይህንን እኩይ ተግባር እርምት ይደረግበት ዘንድ አበክረን እናሳስባለን ዛሬ በዋለው 3ተኛ ምድብ ችሎት በኑር መስጂድና በጣና ፕላስቲክ ፋብሪካ ሲደረግ የነበረዉ የፍርድ ቤት ክርክር ፍርድ ቤቱ ለ መጋቢት 14 /2014 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል

በስተመጨረሻም መግለፅ የምንፈል በህጋዊ መንገድ በመንግሥት የተሰጠንን ቦታ በህገወጥ እና የሙስና ሰንሰለት በሸፈነዉ የሀሰት መረጃ
ፈፅሞ የማናስረክብ ሲሆን በዚህም መሠረት በሚቀጥለው በመስጅዱ የመሬት ይዞታ ክርክር ዙሪያ ለሚነሱ ማንኛዉም ጉዳዮች በተመለከተ በሰፊዉ በማስረጃ አስደግፈን ለሙስሊሙ ህብረተሰብ የምናሣዉቅ መሆኑን እናሣዉቃለን

¤ ፍትህ ለኑር መስጂድ ¤
ሼር በማድረግ መልእክቱን ያስተላልፉልን

የካቲት 28/6/2014 አዲስ አበባ -ኢትዮጵያ


T.me/ertugrulethiopia
81 viewsFU@D, 09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ