ሰበር ዜና ========= በበርካታ የሳዑዲ ዓረቢያ አካባቢዎች ጨረቃ ስለታዬች፤ ነገ ዕለተ ቅ | Fuad islamic calligraphy🤲
ሰበር ዜና
=========
በበርካታ የሳዑዲ ዓረቢያ አካባቢዎች ጨረቃ ስለታዬች፤
ነገ ዕለተ ቅዳሜ ረመዿን 01, 1433 H.C/ መጋቢት 24, 2014 E.C/ April 02, 2022 G.C ጾም ይጀመራል።
ተራዊሕ ዛሬ ማታ ይጀምራል
The Crescent of #Ramadan 1443/ 2022 was SEEN in multiple Locations in Saudi Arabia, subsequently 1st Ramadan 1443 will be on Saturday, 2nd April 2022.
እንኳን አደረሰን አላህ በሰላም ጹመው ከሚያጠናቅቁት ባሮቹ ያድርገን