Get Mystery Box with random crypto!

1– አመት የዞረ 300,000 ብር ያለው ሰው የ 300,000ን 2.5% ያወጣል፡፡ 300,000 x | Fuad islamic calligraphy🤲

1– አመት የዞረ 300,000 ብር ያለው ሰው የ 300,000ን 2.5% ያወጣል፡፡
300,000 x 0.025=7,500 ብር
2– አመት የዞረ 450,000 ብር ያለው ሰው የ 450,000ን 2.5% ያወጣል፡፡
450,000 x 0.025=11,250 ብር
3– አመት የዞረ 5 ሚሊዮን ብር ያለው ሰው የ 5,000,000ን 2.5% ያወጣል፡፡
5,000,000 x 0.025=125,000 ብር ይሆናል ማለት ነው። ወይም ደግሞ
አጠቃላይ ገንዘቡን ለ40 ቢያካፍለው ማውጣት ያለበትን የዘካ መጠን
ይሰጠዋል። የቀረቡትን ምሳሌዎች ለ40 ቢያካፈል ተመሳሳይ መጠን ያገኛል።
ማሳሰቢያ፦
~
በብሄራዊ ባንክ በኩል የሚወጣውን የወርቅና የብር ዋጋ ያልተጠቀምኩት ህዝብ
የሚገባያይበት ትክክለኛ ዋጋ ነው ብየ ስላላመንኩበት ነው። ወሏሁ አዕለም።
(ረመዳን 15/1442፣ ሚያዚያ 20/ 2013)
Ibnu Munewor