Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Digital Library

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_digital_library — Ethiopian Digital Library
ርዕሶች ከሰርጥ:
Ebc
Bbc
Exit
Exitexam
Арада
Result
Raya
Rayauniversity
Futureready
Skillup
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_digital_library
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 66.24K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል
👉ትምህርታዊ መፅሐፎችን
👉ሪሰርቾችንና ፕሮፖዛሎችን
👉የሶሻልና የናቹራል መጽሐፎችን
👉የዩኒቨርስቲ እና የቴክኒክና ሙያ ሞጁሎችን
👉የጥያቄና መልስ ወርክ ሽቶችን እና
👉ልዩ ልዩ መጽሐፎችን በነፃ ያገኛሉ!
For any comments: @ethiodlbot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-06-29 15:56:55 በሁሉም ደረጃ ለምትገኙ መምህራን ተማሪዎች እና ወላጆች (የዚህ ቻናል ቤተሰቦች)

ጉዳዩ፦ ትብብር ስለመጠየቅ ይመለከታል


ይህ ቻናል በሁሉም ደረጃ ለሚገኙ መምህራን ተማሪዎች እና ወላጆች ጠቃሚ ታማኝ እና ፈጣን የመረጃ ምንጭ እንደሆነ ይታወቃል።

ቻናሉ ከማንኛውም ፖለቲካ ገለልተኛ ሲሆን የሁሉንም ድምፅ በእኩል ያስተናግዳል።

ውድ መምህራን ተማሪዎች እና ወላጆች የዚህን ቻናል ቤተሰቦች እስከ መስከረም, 2017 ድረስ የፎሎወሮችን ቁጥር 100,000 ለማድረስ አቅዷል።

በመሆኑም ሌሎች ጓደኞቻችሁ ቻናሉን ፎሎው እንዲያደርጉ እንድትጋብዟቸው በአክብሮት እንጠይቃለን።

እናመሰግናለን!

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
6.0K viewsedited  12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-29 15:42:54 የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ONLINE ፈተና

የትምህርት ሚኒስቴር ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ(online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ መጀመሩን ገልጿል፡፡ ይህንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙም አስታውቋል፡፡

ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ መሆኑ ተገልጿል።
ስለሆነም ተፈታኞች ከዚህ በታች በሚፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡

እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት የሚችሉ መሆኑን ጠቁሟል፡፡

ክላስተር አንድ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et 
ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et
ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et

ክላስተር ሁለት
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et
ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et
አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et

ክላስተር ሶስት

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et
ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et
አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et
ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1
• አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et
• አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et
• አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et
• ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et
• ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et
• አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et
• ባሌ: https://c4.exam.et
• ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et
• ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et
• ቦረና: https://c4.exam.et
• ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et
• ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et
• ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et
• ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et
• ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et
• ጉጂ: https://c4.exam.et
• ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et
• ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et
• ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et
• ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et
• ኢሉባቦር: https://c4.exam.et

ክላስተር አራት
ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et
ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2
• ጅማ: https://c5.exam.et
• ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et
• ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et
• ማያ ከተማ: https://c5.exam.et
• መቱ ከተማ: https://c5.exam.et
• ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et
• ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et
• ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et
• ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et
• ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et
• ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et
• ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et
• ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et
• ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et
• ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et
• ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et
• ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et
• ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et
• መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et
• ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et
• መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et
• መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et
• ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
5.8K viewsedited  12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-29 15:39:50
የ12ኛ ክፍል ፈተና ፕሮግራም

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
5.3K viewsedited  12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-29 14:14:24
የመምህራን ጉዳይ ያገባኛል

30 አመት ያገለገለ መምህር አዲስ አበባ ቅዱስ ጊዎርጊስ ቤተ ክርስቲያን ጎዳና ላይ ነው

ቅዱስ ጊዎርጊስ ቤተ ክርስቲያን ያላችሁ አፈላልጋችሁ ላኩልንና እንርዳው

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
7.4K viewsedited  11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-29 13:01:21 የግል ዩኒቨርስቲዎች የመውጫ ፈተና ውጤት

የ2016 የመውጫ ፈተናው ውጤት ለመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች ቀድሞ የተላከ ሲሆን የግል ዩኒቨርስቲዎች ውጤት በመላክ ላይ እንደሆነ ታውቋል። መረጃው እንደደረሰን እናጋራለን በትግስት ጠብቁ ።

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
6.2K viewsedited  10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-29 12:49:32
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ!

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል

1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=812359129
2. START የሚለውን ይጫኑ፣
3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣
4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣
5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣
6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡

ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
6.3K viewsedited  09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-29 11:40:58
ቻይና በአማርኛ ቋንቋ ያስተማረቻቻውን የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን አስመረቀች

ቻይና በአማርኛ ቋንቋ ያስተማረቻቻውን የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን በትናትናው እለት አስመርቃለች።

በቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ (BFSU) በትናናው እለት ተማሪዎቹን ያመረቀ ሲሆን፤ ከተመራቂዎቹ መካከልም በአማርኛ ቋንቋ በመጀመሪያ ዲግሪ ያስተማራቸውን ተማሪዎቹ ይገኙበታል።

በቻይና የኢትዮጵያ ኤማባሲ ተወካዮች ቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ (BFSU) የአማርኛ ቋንቋ ተማሪዎች ምርቃት ላይ መሳተፋቸውንም ኤምባሲው አስታውቋል።

“በቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ (BFSU በቻይና ውስጥ ብቸኛው የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍል የሚሰጥ ዩኒቨርሲቲ ሲሆን፤ ትናንት ከተመረቁት መካከል የመጀመሪያው ዙር የአማርኛ ተማሪዎች ይገኙበታል ብሏል ኤምባሲው ባወጣው መረጃ።

ኤምባሲው ቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት መስጠቱን አመስግኖ ፤ “ይህ የሁለቱን ሀገራት የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ያጠናክራል” ብሏል።

የቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲቲ ለቻይናውያን ተማሪዎች የተዘጋጁ የአማርኛ መማሪያ መጽሃፍትን ባሳለፍነው ዓመት ግንቦት ወር ላይ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። በቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ (BFSU) አማርኛ ቋንቋን በመጀመሪያ ዲግሪ ማስተማር መጀመሩን ይፋ ያደረገው በፈረንጆቹ 2022 ላይ ነበር። #ዳጉ_ጆርናል

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
6.9K viewsedited  08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-29 11:20:34
Gain the Skills and International Certifications You Need for Remote Work

Upwork, Toptal, and more - ever wondered what it takes to secure remote work through these top platforms?

Discover ALX’s dynamic online tech courses, tailored to meet today’s job market demands. Whether you’re starting out or looking to deepen your expertise, we offer a variety of courses, including:

AWS Cloud Computing
Back-End Web Development
Front-End Web Development
Data Analytics
Salesforce

Start with our 100% free, two-month-long “ALX Foundations” program - a gateway to these advanced courses for a nominal admin fee!

Ready to lead in the tech industry?

Secure your spot now at www.alxethiopia.com.

Let’s ignite your career journey!
Application deadline: July 2nd, 2024
#InnovateYourPath #FutureReady #SkillUp
6.4K viewsedited  08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-29 10:25:09
ድረገጹ በተመሳሳይ ጊዜ ብዙ ተማሪዎች እየሞከሩት ስለሆነ ከፍተኛ መጨናነቅ አለ።

N.B: please use VPN

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
6.8K viewsedited  07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-29 10:18:16 የሬሜዲያል ፈተና ይፋ ተደርጓል

የ2016 ሀገር አቀፉ የሬሜዲያል ፈተና ይፋ ተደርጓል ተማሪዎች በኦንላይን ውጤታቸውን መመልከት ትችላላችሁ።

Link: https://result.ethernet.edu.et

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
7.6K viewsedited  07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ