Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Digital Library

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_digital_library — Ethiopian Digital Library
ርዕሶች ከሰርጥ:
Ebc
Bbc
Exit
Exitexam
Арада
Result
Raya
Rayauniversity
Futureready
Skillup
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_digital_library
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 66.24K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል
👉ትምህርታዊ መፅሐፎችን
👉ሪሰርቾችንና ፕሮፖዛሎችን
👉የሶሻልና የናቹራል መጽሐፎችን
👉የዩኒቨርስቲ እና የቴክኒክና ሙያ ሞጁሎችን
👉የጥያቄና መልስ ወርክ ሽቶችን እና
👉ልዩ ልዩ መጽሐፎችን በነፃ ያገኛሉ!
For any comments: @ethiodlbot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 26

2023-12-26 09:39:50
#New2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለ6ኛ፣ ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሞዴል እና ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጡ የት/ት ዓይነቶች

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሞዴል እና ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጡ የት/ት ዓይነቶች የ9ኛ፣ የ10ኛ፣ የ11ኛ ክፍሎች ከአሮጌው ስርዓተ ት/ት ሲሆን የ12ኛ ክፍል ከአዲሱ ስርዓተ ት/ት መሆኑ ተጠቅሷል።

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
20.1K viewsedited  06:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-24 13:15:15 University Freshman Course Modules
19.1K views10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-24 13:04:16
በሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች የህጻናት ማቆያ እንዲጀመር ስለማሳወቅ

በሁሉም የመንግስትና የግል ተቋማት ውስጥ የሴት ሰራተኞችን የስራ ጫና ለማቃለልና የህጻናቶችን ሁለንተናዊ እድገት ታሳቢ በማድረግ የወጣውን አዋጅ ተግባራዊ ለማድረግ የህጻናት ማቆያ እንዲመቻችላቸው ከዚህ በፊት በሰርኩላር መውረዱ የሚታወስ ነው።
በመሆኑም በ2016 ትምህርት ዘመን መጀመሪያ ላይ በሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች በተደረገው ክትትልና ድጋፍ ሪፖርት መሰረት በከተማችን ውስጥ ካሎት ከቅድመ 1ኛ እስከ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል የህጻናት ማቆያ አገልግሎት እየሰጡ ያሉት 73 ት/ቤቶች ብቻ መሆኑን ማረጋገጥ ተችሏል፡፡

ስለሆነም በከተማችሁ ስር የሚገኙ ሁሉም የመንግስት ትቤቶች ያላቸውን ክፍሎች በማመቻቸት አስፈላጊውን ግብአትና የሰው ኃይል በማሟላት በአስቸኳይ ወደ ተግባር እንዲገቡ እንዲደረግ በጥብቅ አሳስባለሁ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
18.7K viewsedited  10:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-24 12:41:35 መምህራንን ያመስግኑ በዚያውም ይሸለሙ

መምህራን ፊደል አስቆጥረውን አንብበን እንድንጽፍ ያስቻሉን የህይወታችን መሰረቶች እና ታላቅ ባለ ውለታዎቻችን ናቸው።

የመምህራንን አስተዋጽኦ ዘርዝሮ ለመጨረስ አንድ መጽሐፍ አይበቃም!

በትምህርት ዘመናቹ እጅግ የምታደንቋቸውንና የማትረሷቸውን መምህራንን በአጭር ቪዲዮ እንድታመሰግኗቸው እና እንድትሸለሙ እድል ተመቻችቷል።

በመሆኑም አንድ ወይም ሁለት ልዩ የሆኑ መምህራንን ከ3 ደቂቃ ያላነሰ ከ10 ደቂቃ ያልበለጠ አጭር ቪዲዮ በማዘጋጀት ምስጋናችሁን እና አድናቆታችሁን ግለፁላቸው!

ሁሉም ቪዲዮዎች በ https://www.youtube.com/@Ethiopian_Digital_Academy በተመሳሳይ ሰዓት የሚጫኑ ሲሆን ከፍተኛ ቪው, ላይክና ኮሜንት ያገኙ 10 ቪዲዮዎች ይሸለማሉ!

N.B: መምህራን ከኬጂ አስከ ዩኒቨርሲቲ ሊሆኑ ይችላሉ!

ቪዲዮውን በ @Ethiodlbot መላክ ትችላላችሁ!

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
14.9K viewsedited  09:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-22 17:21:43
የ70 ዓመት ዕድሜ አዛውንቱ አቶ ዮሐንስ አዲሴ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተመድበዋል

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎቹ አቀባበል በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ከአዲስ ገቢ ተማሪዎቹ መካከል የ70 ዓመት ዕድሜ አዛውንት የሆኑት አቶ ዮሐንስ አዲሴ አንዱ ናቸው።

አቶ ዮሐንስ አዲሴ በ2015 ዓ.ም በማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት በማምጣት ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተመድበዋል።

የአስር ልጆች አባት የሆኑት አቶ ዮሐንስ ባጋጠማቸው የአካል ጉዳት ምክንያት ለብዙ ዓመታት ከትምህርት ገበታ ርቀው የቆዩ ቢሆንም ለትምህርት ካላቸው ፍላጎት የተነሳ ያቋረጡትን ትምህርት እንደቀጠሉ ይናገራሉ።

በሀዲያ ዞን ዱና ወረዳ ለጠቦ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት አዛውንቱ ፤ የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን በአግባቡ ለመከታተል በቂ ዝግጅት እንዳደረጉ ለዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነትና ዓለም ዓቀፍ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ተናግረዋል።

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
13.1K viewsedited  14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-21 18:38:29 የመጀመሪያ ዙር የብቃት መመዘኛ ፈተና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሠራተኞቹ የሚሰጠው የመጀመሪያ ዙር የብቃት መመዘኛ ፈተና ዛሬ ይሰጣል ።

የብቃት መመዘኛው ፈተናውን ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዲኹም አራት ኪሎ አካባቢ ባሉ ትምህርት ቤቶች ይሰጣል ።

ሠራተኞች እስከ ጧቱ 1:00 ሰዓት የመፈተኛ ቦታቸውን እንደሚያውቁና 5:00 ሰዓት ላይ በአውቶብሶች ወደ ፈተና ጣቢያዎች እንደሚወሰዱ ተነግሯቸዋል።

ለመሬት ልማት አስተዳደር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ይሰጣል የተባለው የብቃት መመዘኛ ግን፣ ግልጽ ባልኾነ ምክንያት ተራዝሟል መባሉን ሠራተኞቹ ለዋዜማ ገልጸዋል።

የከተማ አስተዳደሩ፣ የብቃት መመዘኛ ፈተናውን የሚሰጠው አዲስ የመዋቅር ማሻሻያ ጥናት ባደረጉት የከተማ አስተዳደሩ ሠራተኞች ነው።

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
13.1K viewsedited  15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-21 14:23:59 Vacancy for Teachers

High School Teachers for English, Amharic, French, German, Biology, Geography, History, Chemistry, Civics, Mathematics, Physics, Business & Economics, ICT, Art & Music, PE
Executive Assistant
Early Child Hood / Main Teacher, Amharic Teacher, Children Guard/ Women
Elementary School /English, Social, Science, History, Civics, Mathematics, Amharic, ICT Art & Music, PE/
       
Link: https://waltajobs.com/andinet-education-training-plc-vacancy/21/12/2023/

Deadline: December 29/2023


School Of Tomorrow
High School English/ Afan Oromo Stream Teachers
  High School Mathematics/ Physics Teachers
High School Economics /IT Stream Teachers
Secretary/Data Encoder

    
Link: https://waltajobs.com/school-of-tomorrow-vacancy/21/12/2023/

Deadline: January 03/2023
12.9K viewsedited  11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-20 17:24:18 በአዲስ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ማስተወቂያ ተወዳድረው ያለፉ መምህራን ዝርዝር

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
14.5K viewsedited  14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ